Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, February 23, 2025

9 stories

BBC Amharic·7:46 AM

የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ከትራምፕ ጋር በሚኖራቸው ንግግር ዩክሬንን እንደሚደግፉ ተናገሩ

ሰር ኪር ስታርመር በሚቀጥለው ሳምንት ከዶናልድ ትራምፕ ጋር በሚያደርጉት ውይይት የዩክሬንን ሉዓላዊነት አንስተው እንደሚወያዩ ከአገሪቱ ፕሬዝዳንት ጋር ባደረጉት የስልክ ቆይታ ተናገሩ።

The Reporter·3:05 AM

የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው የፋይናንስ ፍላጎት ከባንኮች አቅርቦት በላይ እንደሆነ ተገለጸ

ችግሩ ከውጭ በሚገቡ ባንኮች በዘላቂነት ይፈታል ተብሏል በኢትዮጵያ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው የፋይናንስ ፍላጎት ከባንኮች አቅርቦት በላይ መሆኑን፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. በሒልተን ሆቴል በተዘጋጀው ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር...

BBC Amharic·7:40 AM

የሰባት ወር ነፍሰጡር ሆና በፓሪስ ኦሊምፒክ በመሳተፍ ዓለምን ያስደመመችው ስፖርተኛ

በፓሪስ ኦሊምፒክ ዓለምን ካስደመሙ ጉዳዮች መካከል ግብፃዊቷ ናዳ ሐፊስ የሰባት ወር ነፍሰጡር ሆና በሻምላ ፍልሚያ (ፌንሲንግ) መወዳደሯ ነበር።

The Reporter·3:04 AM

የአማራ ክልል ለአገራዊ ምክክሩ አስቻይ ሁኔታዎች እንዲፈጥር ማሳሰቢያ ተሰጠው

የአማራ ክልላዊ መንግሥት ካለበት የተደራረበ ኃላፊነት አኳያ ለአገራዊ ምክክሩ አስቻይ ሁኔታዎች መፍጠር እንዳለበት፣ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡ ኮሚሽኑ እያከናወናቸው ያሉ ሥራዎችንና የወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስተያየት...

BBC Amharic·7:39 AM

በምሥራቅ እስያ በርካቶች ሃይማኖታቸውን መተው ወይም መቀየርን ለምን መረጡ?

በምሥራቅ እስያ ውስጥ በሚገኙ አገራት የሚኖሩ በርካታ ሰዎች ከቤተሰቦቻቸው በመውረስ ሲከተሉ የቆዩትን ሃይማኖት እርግፍ አድርገው እየተዉ መሆናቸውን ጥናት አመለከተ። የተወሰኑት ፊታቸውን ወደ ሌላ እምነት ሲያዞሩ፤ አብዛኞቹ ግን ከየትኛውም ሃይማኖት ጋር ቁርኝት እንዳይኖራቸው የሚፍልጉ ናቸው። ይህ መጠንም ከተቀረው ዓለም ይልቅ በምሥራቅ እስያ ከፍተኛ ነው። ምክንያቱ ምንድን ነው?

The Reporter·3:03 AM

ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኢንሹራንስና የሰሌዳ አገልግሎት እንደሚፈለገው እየተሰጠ አለመሆኑ ተገለጸ

መንግሥት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በስፋት እንዲገቡ ቢፈቅድም፣ ዘርፉን የተመለከተ የኢንሹራንሽ ዋስትናና የሰሌዳ አገልግሎት በሚፈለገው ልክ እየተሰጠ አለመሆኑን፣ ማራቶን ሞተርስ ኢንጂነሪንግ አስታወቀ፡፡ ማራቶን ሞተርስ ኢንጂነሪንግ ይህንን የገለጸው ሐሙስ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. በዓለም አቀፍ ደረጃ ለተከታታይ...

The Reporter·3:02 AM

በዕድሜያቸው ምክንያት ለገበያ መቅረብ የማይችሉ ከ150 በላይ አዞዎች መኖራቸው ተገለጸ

ታርዶ ቆዳቸው ለገበያ መቅረብ የነበረበት ከ150 በላይ አዞዎች ዕድሜያቸው ከአሥራ አምስት በላይ ቢሆንም፣ አሁንም በሕይወት እንዳሉ፣ የአርባ ምንጭ አዞ ዕርባታ ጣቢያ አስታወቀ፡፡ በዚህም ምክንያት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሥር የነበረውና በ1976 ዓ.ም. እንደተመሠረተ...

The Reporter·3:01 AM

ከሦስት ዓመታት በላይ የቆሙ 157 አውቶቡሶች በ67 ሚሊዮን ብር ተጠግነው ሥራ መጀመራቸው ተገለጸ

በተለያዩ ምክንያቶች ከሦስት ዓመታት በላይ ከፍተኛ ብልሽት ገጥሟቸው የቆሙ 157 አውቶቡሶች በ67 ሚሊዮን ብር ወጪ ተጠግነው ወደ ሥራ እንዲገቡ መደረጉን፣ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም. የስድስት ወራት...

The Reporter·3:00 AM

በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ያለውን የመድኃኒት ዋጋ ለማረጋጋት መንግሥት እያቀረበ መሆኑ ተገለጸ

የብር የመግዛት አቅም በመዳከሙ ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኘውን የመድኃኒት አቅርቦት ዋጋ ለማረጋጋትና ተመጣጣኝ ለማድረግ፣ መንግሥት አስፈላጊና ውድ የሚባሉትን ጨምሮ መድኃኒቶችን በበቂ ሁኔታ እያስገባሁ ነው አለ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አብዱልቃድር ገልገሎ (ዶ/ር)፣...

Saturday, February 22, 2025

1 stories

BBC Amharic·10:21 AM

ደቡብ አፍሪካ "ሁሉን አቀፍ የሰላም ሂደት" ላይ ለመነጋገር ዜሌንስኪን ወደ አገሯ ጋበዘች

Advertisement
Previous pageNext page