በተሰረቀበት ገንዘብ የተገዛ ሎተሪ አሸናፊ የሆነው ግለሰብ ሽልማቱን ከዘራፊዎቹ ጋር ለመካፈል ጠየቀ
አንድ ፈረንሳያዊ በተሰረቀበት ክሬዲት ካርድ (የባንክ ካርድ) በተገዛ ሎተሪ ከፍተኛ ሽልማት አሸናፊ በመሆኑ ክሬዲት ካርዱን የሰረቁት ሌቦች የሎተሪ ትኬቱን ይዘው ከቀረቡ ሽልማቱን እኩል ለመካፈል ፈቃደኛ መሆኑን አስታወቀ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
አንድ ፈረንሳያዊ በተሰረቀበት ክሬዲት ካርድ (የባንክ ካርድ) በተገዛ ሎተሪ ከፍተኛ ሽልማት አሸናፊ በመሆኑ ክሬዲት ካርዱን የሰረቁት ሌቦች የሎተሪ ትኬቱን ይዘው ከቀረቡ ሽልማቱን እኩል ለመካፈል ፈቃደኛ መሆኑን አስታወቀ።


ሲሪላንካ ውስጥ የአንድ አደገኛ የወሮበላ ቡድን መሪ ፍርድ ቤት ውስጥ ጠበቃ መስሎ በገባ ግለሰብ በተተኮሰበት ጥይት መገደሉን ፖሊስ አስታወቀ።


አንዳንድ ሰው ቶሎ ይደክመኛል ይላል። አንዳንድ ሰው “ምግብ ስበላ ራሱ ይደክመኛል” ይላል። አንዳንዱ ደግሞ ቀኑን ገና ሳያጋምሰው “እንቅልፍ-እንቅልፍ ይለኛል” ይላል። ያለምክንያት ይደምዎታል? ሰውነትዎ ድንገት ይዝላል? እነዚህን 5 ቀላል የምግብ ለውጦችን ይሞክሩ።

ከተከፈተ በዚህ ወር 20 ዓመት የሆነው የቪዲዮ ማጋሪያው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ዩቲዩብ ለብዙዎች የተለያዩ አጋጣሚዎችን ፈጥሯል። ከእነዚህም መካከል አቤል ብርሃኑ አንዱ ነው፤ በዩቲዩብ አማካኝነት 62 ሀገራትን ዟሯል። ያልረገጠው አህጉር አንታርቲካን ብቻ ነው። ሁሉንም የአሜሪካ ግዛቶች አካሏል። ከዘጠኝ ዓመታት በላይ ዩቲዩብ ላይ የቆየው አቤል ከዩቲዩብ ምንያህል ያገኛል?

በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ትናንት ሐሙስ የካቲት 13/2017 ዓ.ም. ተያይዘው በተሠሩ አራት ቤቶች ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 16 ሰዎች ሲገደሉ 10 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን ቤተሰቦች እና የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ።

GlobeDock's Learning Loop YouTube channel is one of the prominent players in Ethiopia's edtech space, with over 450 educational videos designed for elementary and secondary students. By Partner ContentiCog has debuted Leyu Ai, an open-source voice dataset that includes Amharic, Afaan Oromo, Tigrinya, Af-Somali, and Sidama languages. By Etenat Awol

በሳምንቱ ማብቂያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ያልተጠበቁ ውጤቶች ሊመዘገቡ ይችላሉ የሚለው ክሪስ ሱተን የውጤት ግምቱን አስቀምጧል። ሊቨርፑል በመጠኑ መንሸራተት ገጥሞታል የሚለው ሱተን፣ በእሁዱ ጨዋታ ግን የማንቸስተር ሲቲ ተከላካዮች ሊቨርፑልን እንዴት ሊያቆሙ እንደሚችሉ እርግጠኛ አይደለሁም ይላል። ሱተን የሳምንቱ ማብቂያ ጨዋታዎች ውጤት ግምቱን እንደሚከተለው አስቀምጧል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ዘረጋሁት ባለው የኢ-ፓስፖርት ሲስተም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሚስጥራዊ ህትመትና ቴክኖሎጂ ልምድ አለው ከተባለው የጃፓኑ ቶፓን ሴኩሪቲ ኢትዮጵያ አ.ማ አማካይነት ዘመኑ በደረሰበት የሚስጥራዊ ህትመት የታተመ አዲስ ፖስፖርት...
