Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, February 21, 2025

9 stories

BBC Amharic·1:41 PM

በትግራይ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ 20 ሰዎች መቁሰላቸው ተነገረ

በትግራይ ክልል መዲና መቀለ አቅራቢያ በምትገኘው ሰሐርቲ ወረዳ፣ ረቡዕ፣ የካቲት 12/ 2017 ዓ.ም ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ ቢያንስ 20 ሰዎች መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ።

BBC Amharic·11:41 AM

ኤርትራ የቀድሞ ሠራዊት አባላትን ለሥልጠና ስትጠራ ዜጎች ከአገር እንዳይወጡ አዘዘች

የኤርትራ መንግሥት የቀድሞ የሠራዊት አባላት ወደ የክፍሎቻቸው ለዳግም ሥልጠና እንዲመለሱ እና ሌሎችም ከአገር እንዳይወጡ የሚያዝ መመሪያ ማስተላለፉን በኤርትራ ውስጥ እና በውጪ ሀገራት የሚገኙ የአገሪቱ ዜጎች ለቢቢሲ አረጋገጡ።

BBC Amharic·10:11 AM

ዛሬ ይፋ የሚሆነው አዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት የጊዜ ገደብ ወደ 10 ዓመት ከፍ ማለቱ ተገለጸ

የኢሜግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አርብ፣ የካቲት 14/ 2017 ዓ.ም ይፋ የሚያደርገው አዲሱ ፓስፖርት የጊዜ ገደብ ወደ 10 ዓመት ከፍ ማለቱን የአገልግሎቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ማስተዋል ገዳ ለቢቢሲ ተናገሩ።ዳይሬክተሯ ከዚህ በኋላ ዕድሜያቸው ከ25 ዓመት በላይ የሆኑ ዜጎች የማብቂያ ጊዜው 10 ዓመት የሆነውን አዲሱን ፓሰፖርት እንደሚወስዱ ገልጸዋል።

BBC Amharic·9:28 AM

ኤፍቢአይን በመውቀስ የሚታወቁት አዲሱ ዳይሬክተር ተቋሙን "መልሰው እንደሚገነቡ" ተናገሩ

ረጅም ጊዜ ጥቃት ሲያደርሱበት የቆዩትን የአሜሪካ የፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) በዳይሬክተርነት እንዲመሩ በሀገሪቱ ሴኔት ሹመታቸው የጸደቀላቸው ካሽ ፓቴል፤ ህግ አስከባሪ ተቋሙን "መልሰው ለመገንባት" ቃል ገቡ።

BBC Amharic·9:17 AM

አሜሪካ አልሳተፍበትም ያለችው የቡድን 20 አገራት ጉባኤ በደቡብ አፍሪካ ተከፈተ

አሜሪካ አልሳተፍበትም ያለችው የቡድን 20 አባል አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባዔ በደቡብ አፍሪካ ተከፈተ።

BBC Amharic·7:56 AM

በእስራኤል የሽብር ጥቃትነት የተጠረጠሩ ሶስት ፍንዳታዎች መከሰታቸውን ፖሊስ አስታወቀ

በእስራኤል ዋና ከተማ ቴል አቪቭ ደቡባዊ ክፍል ባት ያም፤ ፖሊስ የሽብር ጥቃት እንደሆኑ የጠረጠራቸው ሶስት የአውቶብስ ፍንዳታዎች ማጋጠማቸው ተገለጸ።

BBC Amharic·7:48 AM

ዘለንስኪ ለተደረገላቸው ድጋፍ ምላሽ ወሳኝ ማዕድን እንዲሰጡ አሜሪካ ጠየቀች

ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ወደ ድርድሩ ጠረጴዛ ተመልሰው አሜሪካ የዩክሬንን ወሳኝ ማዕድን በምታገኝበት ዙሪያ ስምምነት ላይ እንዲደርሱ የዋይት ሃውስ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ማይክ ዋልትዝ አስታወቁ።

BBC Amharic·7:06 AM

የእርጅና ምልክቶችን የሚያዘገየው እና በቆዳችን ጤንነት ላይ ጉልህ ውጤት የሚኖረው ምርምር

ተመራማሪዎች የእርጅና ምልክቶችን ለማዘግየት ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ የተባሉ ሳይንሳዊ ግኝቶችን ይፋ አድርገዋል። የተመራማሪዎቹ ቡድን፣ የሰው አካል ከስቴም ሕዋስ እንዴት ቆዳን እንደሚፈጥር እንዲሁም የተወሰነ መጠን ያለው ቆዳን በቤተ ሙከራ ውስጥ ማምረት እንደሚቻል ደርሶበታል።

BBC Amharic·7:04 AM

ሳዑዲ አረቢያ በተደረገው የአሜሪካ እና ሩሲያ የሰላም ንግግር ልዑካኑ እነ ማን ናቸው?

ማክሰኞ፣ የካቲት 11/ 2017 ዓ.ም አሜሪካ እና ሩሲ በሳዑዲ አረቢያ ያካሄዱት የሰላም ንግግር የሞስኮን ከምዕራቡ ዓለም መገለል የቋጨ ነው። የሁለቱ ተደራዳሪ ቡድን ሦስት አሜሪካዊያንን እና ሦስት ሩሲያዊያንን አካቷል።

Thursday, February 20, 2025

1 stories

Shega·8:00 PM

Guava Leaf Tea Gains Traction as Ethiopia Explores Traditional Remedies for Modern Health Challenges

iCog has debuted Leyu Ai, an open-source voice dataset that includes Amharic, Afaan Oromo, Tigrinya, Af-Somali, and Sidama languages. By Etenat AwolAccording to the Bank, a Nib Paystream link enables users to receive payments from all banks. By Daniel Metaferiya

Advertisement
Previous pageNext page