Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, February 20, 2025

9 stories

BBC Amharic·5:18 PM

በዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ተጫዋቿን ያለፈቃዷ የሳሙት የቀድሞው የስፔን እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ተቀጡ

የስፔን የቀድሞ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ሊዊስ ሩቤለስ በሴቶች ዓለም ዋንጫ ፍፃሜ እግር ኳስ ተጫዋቿን ጄኒ ሄርሞሶን ያለ ፈቃዷ በመሳም ጥፋተኛ ተባሉ።

BBC Amharic·5:04 PM

ህይወት ባልጠፋበት የቶሮንቶ አውሮፕላን አደጋ ለእያንዳንዱ ተሳፋሪ 30 ሺህ ዶላር ሊሰጥ ነው

በካናዳዋ መዲና ቶሮንቶ ሰኞ፣ የካቲት 10/ 2017 ዓ.ም በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ ተሳፍረው ለነበሩ ለእያንዳንዱ መንገደኞች 30 ሺህ ዶላር ሊሰጣቸው እንደሆነ ተገለጸ።

BBC Amharic·12:55 PM

ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ሰሜን ሸዋ ውስጥ የተደጋገመው የአመራሮች ግድያ

ባለፉት ጥቂት ወራት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ የመንግሥት አመራሮች በክልሉ በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የሚሰነዘር ጥቃት ዒላማ ሆነዋል። ይህ በታጣቂዎች ጥቃት የሚፈጸምበት የኦሮሚያ ክልል አካባቢ ከአዲስ አበባ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክስተቱ በተደጋጋሚ አጋጥሟል።

BBC Amharic·9:38 AM

"የልጄ እና የእናቴ የመቃብር መስቀሎች ተሰርቀዋል"- በታንዛኒያ የመካነ መቃብር መንታፊዎች የፈጠሩት ቁጣ

በታንዛንያ ከመካነ መቃብር የተለያዩ ነገሮችን የሚዘርፉ ሰዎች ቁጣን ቀስቅሰዋል። ነጋዴዎች የተሰረቁ ርካሽ ብረታ ብረቶችን ምንም ሳይጠይቁ መግዛታቸው ለስርቆቱ መባባስ እንደ ምክንያት ተጠቅሷል።

BBC Amharic·9:29 AM

እስራኤል በሐማስ ታግተው የተገደሉ ዜጎቿን አስከሬን ልትረከብ ነው

BBC Amharic·8:03 AM

ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪን 'አምባገነን' ማለታቸው ቅሬታን ፈጠረ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪን "አምባገነን" ብለው መጥራታቸው የሁለቱን መሪዎች መቃቃር ይበልጥ አባብሶታል። ትራምፕ ይህንን ያሉት ዜሌንስኪ ኪየቭ የተገለለችበት እና በሳዑዲ አረቢያ ለተደረገው በአሜሪካ እና ሩሲያ ንግግር በሰጡት ምላሽ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በሚተዳደረው በሞስኮ "የሐሰት መረጃ ላይ ነው" በማለት ከወቀሱ በኋላ ነው።

BBC Amharic·7:49 AM

በስህተት የሌላ ጥንዶችን ልጅ አርግዛ የወለደችው አሜሪካዊት ክስ መሰረተች

አሜሪካዊቷ እናት ሳታውቅ የራሷ ያልሆነን ወንድ ልጅ እንድታረግዝና እንድትወልድ ያደረገው የአይቪኤፍ (IVF) ክሊኒክ ላይ ክስ መሰረተች።

BBC Amharic·7:01 AM

ታዳጊዎች ያለዕድሜያቸው የወር አበባ እንዲያዩ የአየር ብክለት እንዴት ምክንያት ይሆናል?

ከቀደመው ትውልድ ጋር ሲነጻጸር ያለዕድሜያቸው የወር አበባ የሚያዩ ታዳጊዎች መበራከት ተመራማሪዎችን አሳስቧል። አንድ አዲስ ጥናት በአሜሪካ የሚኖሩ ታዳጊዎች የመጀመሪያ የወር አበባቸውን ከትክክለኛው ዕድሜያቸው ቀድመው እንደሚያዩ አመልክቷል። ለዚህም ለተበከለ አየር መጋለጣቸው እንደ አንድ ምክንያት ተጠቅሷል።

BBC Amharic·6:58 AM

በአፋችን ውስጥ የሚገኝ ባክቴሪያ የወደፊት የአእምሮ ጤናችን አመላካች ሊሆን ይችላል?

Wednesday, February 19, 2025

1 stories

BBC Amharic·4:05 PM

የአማራ ክልል ዳኞች ያለመታሰር እና ያለመከሰስ ከለላ ተሰጣቸው

በአማራ ክልል የሚገኙ ዳኞች "እጅ ከፍንጅ ካልተገኙ በቀር" እንዳይያዙ እና እንዳይከሰሱ የሚደነግግ አዋጅ በክልሉ ምክር ቤት ጸቀደ። አዋጁ፤ ዳኞች ከሥራቸው ጋር በተያያዘ "ለፈጸሙት ወይም ሳይፈጽሙት ለቀሩት ድርጊት" ክስ ሊቀርብባቸው እንዳማይችልም ይደነግጋል።

Advertisement
Previous pageNext page