Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Monday, February 17, 2025

6 stories

BBC Amharic·11:00 AM

አሜሪካ እና ሩሲያ በሚያደርጉት የሰላም ንግግር ዩክሬን አለመጋበዟን አንድ ምንጭ ተናገሩ

የዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም አሜሪካ እና ሩሲያ በሚያደርጉት የሰላም ንግግር አገራቸው አለመጋበዟን የዩክሬን መንግሥት ከፍተኛ ኃላፊ የሆኑ አንድ ምንጭ ለቢቢሲ ተናገሩ።

BBC Amharic·9:58 AM

ቤንያሚን ኔታንያሁ ትራምፕ 'ጋዛ በአሜሪካ እጅ ትሆናለች' ማለታቸውን አደነቁ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፍልስጤማውያንን ከመሬታቸው ጋዛ አፈናቅሎ ወደ ሌሎች አገራት ለማስፈር የያዙት እቅድ "እውን ለማድረግ" እየሰሩ መሆኑን ተናገሩ።

BBC Amharic·8:04 AM

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪነታቸውን በማወጅ የመጀመሪያ የሆኑት ኢማም በደቡብ አፍሪካ ተገደሉ

ተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪነታቸውን በማወጅ የመጀመሪያ የመጀመሪያ የሚባሉት ኢማም በደቡብ አፍሪካ በተተኮሳባቸው ጥይት ተገደሉ።

BBC Amharic·8:03 AM

ዩናይትድ ኪንግደም በዩክሬን ሰላም ለማስጠበቅ ወታደሮቿን ለመላክ "ዝግጁ" መሆኗን ገለፀች

ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ኪር ስታርመር ዩኬ ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን ለመላክ እና በሰላም ስምምነቱ መሰረት የደህንነት ሁኔታውን ለማረጋገጥ ዝግጁ እና ፈቃደኛ መሆኗን ተናገሩ።

BBC Amharic·7:03 AM

የምግብ ሸቀጦችን ትንሽም ቢሆን በጅምላ እና በአንድ ላይ መሸመት ያለው ጥቅም ሲሰላ

የምግብ ሸቀጦችን በጅምላ መግዛት ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው። አንደኛ ወጪ ይቆጥባል። ሁለተኛ ለአካባቢ ጥበቃ ያግዛል። ሉሲ በየጊዜው ደጋግሞ ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ ቃሪያ መግዛት አንድ ጊዜ ከመግዛት አንጻር ያለውን ልዩነት ካወቀች በኋላ ወርሃዊ ወጪዋን እንዳስተካከለች ትናገራለች።

BBC Amharic·7:01 AM

ሞባይላችን እንቅልፋችንን እያደናቀፈ መሆኑን ልብ ብለናል? ሌሊት ለምን እንቅልፍ እምቢ ይለናል?

ሌሊት ለምን እንቅልፍ እምቢ ይለናል? ምን እናድርግ?

Sunday, February 16, 2025

4 stories

BBC Amharic·9:29 AM

በዲሞክራቲክ ኮንጎ በበረታው ጦርነት በከተሞች ውስጥ ከፍተኛ ዘረፋ እየተፈጸመ ነው

The Reporter·3:08 AM

በተያዘው ወር መጨረሻ  አዲስ ፖስፖርትና ቪዛ  ይፋ ይደረጋል ተባለ

በውጭ አገር የሚታተመውን ፓስፖርትና አገሪቱ ለውጭ ዜጎች የምትሰጠውን ቪዛ በአዲስ ይዘትና ኅትመት በአገር ውስጥ ታትሞ በተያዘው ወር የካቲት 2017 ዓ.ም. ይፋ እንደሚደረግ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎት ተቋሙ ይህን የገለጸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ...

BBC Amharic·8:14 AM

ትራምፕ በዩክሬን ላይ በያዙት አቋም የተሸበሩት የአውሮፓ መሪዎች አስቸኳይ ስብሰባ ጠሩ

The Reporter·3:07 AM

በውጭ አገር ለሚሰጥ ሕክምና የአገር ውስጥ ተወካይ ኃላፊነት እንዲወስድ የሚያስገድድ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

የጤና ሚኒስቴርን ፈቃድ አግኝተው በውጭ አገሮች የሕክምና አገልግሎት ተቋማት የሚታከሙ ኢትዮጵያውያን፣ የሕክምና አገልግሎት ጥራት ደረጃ ጉድለት፣ የሕክምና ስህተት ወይም የሙያ ግድፈት ቢፈጸምባቸው፣ የውጭ ሕክምና ተቋማት የአገር ውስጥ ወኪል ካሳ እንዲከፍል የሚያስገድድ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ። ሚኒስቴሩ...

Advertisement
Previous pageNext page