Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, February 16, 2025

10 stories

The Reporter·3:07 AM

በውጭ አገር ለሚሰጥ ሕክምና የአገር ውስጥ ተወካይ ኃላፊነት እንዲወስድ የሚያስገድድ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

የጤና ሚኒስቴርን ፈቃድ አግኝተው በውጭ አገሮች የሕክምና አገልግሎት ተቋማት የሚታከሙ ኢትዮጵያውያን፣ የሕክምና አገልግሎት ጥራት ደረጃ ጉድለት፣ የሕክምና ስህተት ወይም የሙያ ግድፈት ቢፈጸምባቸው፣ የውጭ ሕክምና ተቋማት የአገር ውስጥ ወኪል ካሳ እንዲከፍል የሚያስገድድ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ። ሚኒስቴሩ...

BBC Amharic·7:50 AM

የትራምፕ አስተዳደር ከቀናት በፊት ያባረራቸውን የኒውክሌር ደኅንነት ሠራተኞች መልሶ ለመቅጠር ተቸገረ

The Reporter·3:06 AM

በአማራ ክልል የአሽከርካሪዎች ዕገታን መደበኛ የሥራ ቦታ አድርጎ የሚንቀሳቀሰው መበራከቱ ተገለጸ

በአማራ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው የአሽከርካሪዎች ዕገታ በአሁኑ ወቅት ክፍት የሥራ ቦታ እየሆነ መምጣቱ ተነገረ፡፡ አሽከርካሪዎችን በማገት ከፍተኛ ገንዘብ የሚጠይቁና ሲያዙም በአግባቡ በሕግ ስለማይጠየቁ፣ ዕገታን እንደ መደበኛ ሥራ አድርገው የሚንቀሳቀሱ መበራከታቸውን የጣና አሽከርካሪዎች...

BBC Amharic·7:17 AM

በኦስትሪያ ሶሪያዊ ተጠርጣሪ ባደረሰው የስለት ጥቃት የ14 ዓመት ታዳጊ ሲገደል፣ 5 ሰዎች ቆሰሉ

The Reporter·3:05 AM

የባህር ዳርና ድሬዳዋ አየር መንገዶች የሲቪል በረራዎች ቁጥጥር ሥርዓትን ማሳደጋቸው ታወቀ

በኢትዮጵያ ከሚገኙት አራት ዓለም አቀፍ አየር መንገዶች መካከል የሆኑት የባህር ዳርና የድሬዳዋ አየር መንገዶች፣ የአየር በረራዎች ቁጥጥር ክፍሎች ከጥር ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ማናቸውንም እስከ 25 ሺሕ ጫማ ከፍታ ድረስና ወደ ጎን እስከ 60...

BBC Amharic·7:14 AM

በአሰቃቂው የጋዛ ጦርነት በከባድ ሁኔታ ውስጥ ያለፉ ሦስት ሕጻናት ታሪክ

The Reporter·3:04 AM

ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን በርካሽ ዋጋ ማቅረቡ ከተወዳዳሪው ኩባንያ ቅሬታ እየቀረበበት መሆኑን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ቴሌኮም ጉልህ የገበያ ድርሻ እያለው አገልግሎቱን በርካሽ ዋጋ ማቅረቡ ለተወዳዳሪው ኩባንያው ውድድሩን አስቸጋሪ ስላደረገበት፣ ‹‹መንግሥታዊ ኩባንያው ዋጋ እንዲጨምር መገደድ አለበት የሚል የቅሬታ ጥያቁ እየቀረቡብን ነው፤›› ሲሉ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ...

BBC Amharic·7:13 AM

ፕሮጀክት 2025፡ ቀኝ አክራሪዎች ለትራምፕ ያቀረቡት ጂቡቲ እና ሶማሊላንድን የሚጠቅሰው ፍኖተ ካርታ

The Reporter·3:03 AM

በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት 39 ምድብ ችሎቶች ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸው ተረጋገጠ

በስድስት ወራት 89 ዳኞች ሥራ መልቀቃቸው ተነግሯል የክልሉ ዳኞች ያለመከሰስ መብት ተጠበቀላቸው በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት ከ221 ፍርድ ቤቶች 39 የዞንና የወረዳ ምድብ ችሎቶች አገልግሎት እየሰጡ አለመሆናቸውን፣ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ በክልሉ በፌዴራል መንግሥትና በፋኖ...

The Reporter·3:02 AM

የሕወሓት አመራሮች ከወር በፊት የተፈራረሙትንና ችግሮቻቸውን በድርድር ለመፍታት ያስችላል ያሉትን ሰነድ ይፋ አደረጉ

ለሁለት ተከፍሎ ለወራት በዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ሲወዛገብ የከረመው በሊቀመንበሩ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የሕወሓት ቡድንና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ሕወሓት፣ በችግሮቻቸው ላይ ለመደራደር ያስችላቸዋል የተባለውንና ከወር በፊት የተፈራረሙትን የሥነ...

Advertisement
Previous pageNext page