Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, February 16, 2025

2 stories

The Reporter·3:01 AM

የሙርሌ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ሕፃናትንና ከብቶችን አግተው መውሰድ እንዳላቆሙ ተነገረ

የጋምቤላን ክልል ከሚያዋስነው ደቡብ ሱዳን የሚመጡ የሙርሌ ታጣቂዎች፣ በክልሉ በሚገኙ የኑዌርና የአኙዋ ዞኖች ላይ ጥቃት በመፈጸም፣ ሕፃናትንና ከብቶችን አግተው መውሰድ እንዳላቆሙ፣ የክልሉ የሰላምና የፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የጋምቤላ ክልል የሰላምና የፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ማበር ኮር...

The Reporter·3:00 AM

የቁም እንስሳት አቅራቢዎች በደረሰኝ እንዲሸጡ ትዕዛዝ በመተላለፉ ላኪዎች ሥጋት ተፈጥሮብናል አሉ

የቁም እንስሳት አቅራቢ ነጋዴዎች በደረሰኝ እንዲሸጡ መንግሥት ትዕዛዝ በማስተላለፉ ምክንያት፣ ሥጋ ላኪዎች የአቅርቦት ችግር እንደገጠማቸውና ከገበያ ውድድር ውጪ ሊሆኑ እንደሚችሉ ሥጋት እንዳላቸው ተናገሩ፡፡ የአቢሲኒያ ቄራ ድርጅት ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ቴዎድሮስ ታደሰ፣ መንግሥት የቁም...

Saturday, February 15, 2025

8 stories

The Reporter·9:36 PM

ፖርላማው አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

በአራተኛ ዓመት የፓርላማ ዘመን የግማሽ ዓመት እረፍት ላይ የሚገኘው የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት፣ ከተቋቋመ ሶስት አመታትን ያስቆጠረውን የአገራዊ ምክክር ኮሚሽንን ሪፓርት ለማዳመጥና በፓርላማ የፀደቀለትን የሶስት ዓመት የሥራ ጊዜ እንደገና ለማራዘም፣ በመጭው ማክሰኞ የካቲት 11 ቀን...

BBC Amharic·7:04 PM

የጂቡቲው ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ስድስተኛው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆኑ

ተቀራራቢ ፉክክር በተካሄደበት ምርጫ የጂቡቲው ዕጩ ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ስድስተኛ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ። ከኬንያው የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የተቃዋሚ መሪ ራይላ ኦዲንጋ ጋር ለስድስት ዙር በተካሄደ የምርጫ ሂደት የጂቡቲው ተወካይ አሸናፊ ሆነዋል።

The Reporter·9:10 PM

የጅቡቲ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሆነው ተመረጡ

የ 59 ዓመቱ ዲፕሎማትና የጂቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚስተር ማህሙድ ዓሊ ይሱፍ ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽንን ሊቀመንበር ሆነው እንዲመሩ ዛሬ የካቲት 8 ቀን 2017 ዓ ም በአዲስ አበባ መካሔድ በጀመረው የአፍሪካ ኅብረት...

BBC Amharic·9:37 AM

ታዋቂው የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሙዚቀኛ በቪዲዮ ቀረጻ ላይ ተገደለ

ታዋቂው የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሙዚቀኛ አማጺያኑ በተቆጣጠሯት ጎማ ከተማ በሙዚቃ የቪዲዮ ቀረጻ እያከናወነ ባለበት ወቅት ተገደለ። ሙዚቀኛው ኤም23 የተሰኙት የኮንጎ አማጺያን ከተማዋን መቆጣጠራቸውን የሚያወግዝ ዘፈን በቅርቡ ለቆ ነበር።

The Reporter·3:16 PM

መቶኛ ዓመቱን እያከበረ ያለው ጎንደር ዩንቨርስቲ  40ኛ ዙር የሕክምና ተማሪዎቹን አስመረቀ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲው  ዛሬ የካቲት 8 ቀን 2017 ዓ.ም ፣ 254 ወንድ እና 112 ሴት   የሕክምና ተማሪዎቹን ያስመረቀው ለ40ኛ ጊዜ መሆኑንና ይኸም ዩኒቨርስቲው የተመሠረተበትን ምዕተዓመት እያከበረ ባለበት ጊዜ በመሆኑ ልዩ እንደሚያደርገው ተገልጿል። ተቋሙ ህክምና ተማሪዎች 40ኛ...

BBC Amharic·8:51 AM

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ነጻ ንግግር እና ስደትን አስመልክቶ አውሮፓውያን መሪዎችን ወረፉ

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ በአውሮፓ ዲሞክራሲ ላይ ከፍተኛ ስጋት የጋረጡት ሩሲያ እና ቻይና ሳይሆኑ "ከውስጥ የመነጨ ነው" ሲሉ ጠንከር ያለ ወቀሳ ሰንዝረዋል።

The Reporter·11:19 AM

የተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች መንግስት የ60 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ሰጠ

በኢትዮጵያ ለዐይነ ስውራን ትምህርት መሠረተ ልማት የሚውል  የ60 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ  ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት ዛሬ የካቲት 8 ቀን 2017 ዓም መሰጠቱ ታወቀ። ድጋፉ የተሰጠው  የተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ፕሬዚደንት ሼክ ሞሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን...

BBC Amharic·7:57 AM

በሕንድ ሚስቱን ደፍሮ ለሞት ዳርጓል በሚል የተከሰሰው ግለሰብ በነጻ መለቀቁ ቁጣን ቀሰቀሰ

በሕንድ ባለቤቱን በመድፈር እና ከተፈጥሮ ውጪ የግብረ ስጋ ግንኙነት በመፈጸም ወንጀል ተከስሶ የተፈረደበት ግለሰብ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔ በነጻ መለቀቁ ቁጣን ቀሰቀሰ።

Advertisement
Previous pageNext page