Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, August 5, 2026

10 stories

DW Amharic·9:02 PM

ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ዲጅታል አማራጮች

ለመሆኑ ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ዲጅታል አማራጮች የትኞቹ ናቸው?

BBC Amharic·8:14 PM

ፖሊስ ሁለት የኢሕአፓ አባላት እና የፓርቲውን ጠበቃ "በሽብር ወንጀል" መጠርጠሩን ገለፀ

ባለፉት ቀናት በቁጥጥር ሥር የዋሉት ፖለቲከኞች እና የሕግ ባለሙያ በፀጥታ ተቋማት እና በመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ላይ "የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ተንቀሳቅሰዋል" ሲል ፖሊስ አመለከተ። ለዚህም ተግባራዊነት ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከፍተኛ አመራሮች ጋር "በድብቅ ግንኙነት በማድረግ ሲንቀሳቀሱ ነበር" ብሏል።

DW Amharic·8:02 PM

ኢትዮጵያና ግብፅ በአባይ ወንዝ ዉኃ አጠቃቀም የገጠሙት ዉዝግብ አገርሽቷል

ግብጽ መስኖ ባለስልጣን በግድቡ ዙሪያ መረጃን የመለዋወጥና የውሃ አቅርቦት አደጋን የሚቀንስ ስምምነት ላይ እንዲደረስ ፍላጎታቸው መሆኑም በትናንቱ መግለጫቸው ማብራራታቸው ተሰምቷል፡፡

BBC Amharic·7:02 PM

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መሪ ተወልደ ገብረማሪያም የኤር ኢንዲያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

DW Amharic·8:02 PM

የደቡብ ወሎ ወጣቶች አገልግሎትና የሰላም ጥሪ

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሳተፉ ወጣቶች ከሚተገብሯቸው 17 ፓኬጆች አንዱ ሰላም ነውና፣ መንግስት ወጣቶችንም በተመለከተ ስለ ሰላም ሰፊ ስራ መስራት ይገባዋል ሲሉ ነው ወጣቶቹ የሚናገሩት።

Birr Metrics·6:30 PM

BREAKING NEWS: Tewolde Gebremariam Lands Air India CEO Role

Former Ethiopian Airlines Group Chief Executive Officer Tewolde Gebremariam has been appointed Chief Executive Officer and Managing Director of Air India, taking charge of India’s flag carrier as it seeks to complete a multi-year turnaround under Tata Group ownership. Air India announced the appointment on Wednesday following what it described as a global...

DW Amharic·8:02 PM

የአፍሪካ ሀገራት ድንበሮችን በግልጽ በማካለል ግጭት ማስቀረት እንደሚገባ ተገለጸ

በአፍሪካ ሕብረት የጀርመን ምክትል ቋሚ ታዛቢ.ዴቪድ ጉዲሽ እንደገለጹት፣ አውሮፓዊቷ ሀገር ባለፉት ሦስት አመታት ብቻ ለዚሁ ተግባር የሚውል 15 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ አድርጋለች

DW Amharic·8:02 PM

በደቡብ ኢትዮጵያ የወባ በሽታ በፍጥነት እየተዛመተ ነዉ

የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ በሽታውን ለመከላከል ከአጎበር ዕደላ እና ከፀረ ወባ ትንኝ ርጭት ጎን ለጎን በበሽታው ለተያዙ የፈውስ ህክምና እየተሰጠ እንደሚገኝ ጠቁመዋል

DW Amharic·8:02 PM

ኑዌር ዞን-ጋምቤላ ክልል የተከሰተዉ የዝናብ እጥረት ሰብል እያደረቀ ነዉ

በአካባቢው በክረምት ወራት የዝናብ እጥረት በዚህ ልክ አምስት ወረዳዎች ላይ ሲከሰት ይህ የመጀመሪያው መሆኑ ተገልጸዋል

DW Amharic·8:02 PM

የኢትዮጵያ ብር የምንዛሪ ተመን ከዶላር አኳያ በዓመት 15 በመቶ ተዳክሟል

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት የውጭ ምንዛሪ ሥርዓት ለውጥ ተግባራዊ ካደረገ ባለፈው ሐምሌ መጨረሻ ሁለት ዓመት ደፈነ።

Advertisement
Previous pageNext page