እስራኤላውያን በቴል አቪቭ አደባባይ በመውጣት ፕሬዚዳንት ትራምፕን አመሰገኑ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
Ethiopia’s telecom boom faces a reality check: A new World Bank report warns Ethio Telecom’s dominance could stall progress unless regulators act fast. By Munir ShemsuEthiopia’s Supreme Court is set to begin requiring digital copies of appeals, motions, and statements of defense starting tomorrow. By Team Shega


ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በአማራ ክልል በተለይም በሰሜን ወሎ ዞን ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ኃይሎች መካከል ውጊያው መባባሱን ገልጿል። ለአንድ ሳምንት ያህል የቀይ መስቀል ቡድን ግጭቱ በርትቶባቸው በነበሩ የሰሜን ወሎ ዞን ዋና ዋና ከተሞች እና አካባቢዎች ባደረገው ቅኝት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ምርኮኞች መያዛቸውን እና ከባድ የሰብዓዊ ጉዳት መድረሱን አስታውቋል።



የኖቤል የሰላም ሽልማት ይገባኛል ሲሉ የነበሩት ትራምፕ ወደ ፖለቲካው ከመምጣታቸው ቀደም ብሎ ስማቸው ገናና እና አነጋጋሪ ቢሊየነር ነበሩ።የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጎምቱ የሪል ስቴት ኩባንያ ባለቤት ናቸው።በዓለማችን የተለያየ ክፍል ሰባት ጦርነቶችን አስቁሚያለሁ የሚሉት ፕሬዚዳንቱ ከየት ተነስተው እዚህ ደረሱ?

