በወንዶ ገነት 'ሴቶች ሱሪ መልበስ የለባቸውም' በሚል ፆታዊ ትንኮሳ ከመድረሱ ጋር በተያያዘ ስድስት ሰዎች መታሰራቸው ተገለጸ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም ቤተክርስትያን ለግንባታ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ ቢያንስ 36 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ። መስከረም 21 2018 ዓ.ም. ማለዳ ከጠዋቱ 1:45 ላይ አደጋው የደረሰ ሲሆን እስካሁን ድረስ 36 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ሲረጋገጥ፣ ከ200 በላይ ሰዎች ደግሞ ጉዳት እንደደረሰባቸው የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ለቢቢሲ ተናግረዋል።


ኢትዮጵያ በ2007 ዓ.ም. ለዓለም አቀፍ የቦንድ ገዢዎች ለሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ የእዳ ሽግሽግ ለማድረግ በፈረንሳይ ፓሪስ መደበኛ ንግግር መጀመሯ ተነገረ። “ለመሠረተ ልማት ግንባታዎች” እንደሚውል የተነገረለት የቦንድ ሽያጭ በ10 ዓመታት ተመልሶ የሚከፈል እና የ6.625 በመቶ ወለድ ያለው መሆኑ በወቅቱ ተነግሮ ነበር።



The SEED program, a five-year initiative funded by the Mastercard Foundation, has graduated 28 startups from Shaggar City. The latest cohort was conducted across Shaggar, Bahir Dar, and Hawassa. By Blen Hailu Forlab+ combines consumption data with service data such as patient visits, treatments, and lab tests and analyzes historical patterns to forecast future demand. By Ana Mulatu

የመስቀል ደመራ በዓል መስቀል አደባባይ የሚከናወነውን ደመራ የመለኮስ ሥነ ሥርዓት ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተከበረ ይገኛል። ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርሶች መዝገብ ውስጥ ካካተተቻቸው በርካታ የማይንቀሳቀሱ ቅርሶች መካከል አንዱ መስከረም 17 የሚከበረው የመስቀል በዓል ነው።


