Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, August 20, 2025

9 stories

BBC Amharic·2:54 PM

የሰው ሕይወት ያለፈበት የቀይ መስቀል ሠራተኞች እገታን በተመለከተ የተለቀቁት ዶክተር እማኝነት

ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ሦስት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሠራተኞች "ባልታወቁ ታጣቂዎች" ከታገቱ በኋላ ከመካከላቸው የአንደኛው ሕይወት አልፏል። በዚህ የእገታ ሂደት ውስጥ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው እና ለሰዓታት በእግራቸው ራቅ ወዳለ ቦታ መወሰዳቸውን ከታጋቾቹ አንዱ ተናገረው ስለእገታው እና ያለፉበትን ሁኔታ ለቢቢሲ እማኝነታቸውን በዝርዝር ሰጥተዋል።

BBC Amharic·2:45 PM

ኡጋንዳ እና ሆንዱራንስ ከአሜሪካ የሚባረሩ ስደተኞችን ለመቀበል ተስማሙ

BBC Amharic·10:38 AM

የተባበሩት መንግሥታት በሰሜን ጎንደር የተፈጸመውን የቀይ መስቀል ባልደረባ "አሰቃቂ ግድያ" አወገዘ

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ባልታወቁ ሰዎች ታግቶ በተፈጸመበት ድብደባ ሕይወቱ ያለፈውን የቀይ መስቀል ባልደረባ ሆነልኝ ፋንታሁንን "አሰቃቂ ህልፈት" አወገዘ። "የረድዔት ሠራተኞች የጥቃት ዒላማ ሊሆኑ አይገባም" ሲሉ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ (ኦቻ) ጊዜያዊ አስተዳዳሪ ዶክተር አቡባካር ካምፖ መናገራቸውን ቢሮው ገልጿል።

BBC Amharic·8:31 AM

የሩስያ ባለስልጣናት ፑቲን እና ዜሌንስኪ ሊገናኙ ይችላሉ መባሉን አጣጣሉ

BBC Amharic·8:22 AM

የፊንላንዱ ፖለቲከኛ በፓርላማ ህንጻ ውስጥ ህይወቱ አልፎ ተገኘ

BBC Amharic·7:40 AM

የኖርዌይ ልዕልት ልጅ አራት የመድፈር ወንጀሎችን ጨምሮ በርካታ ክሶች ተመሰረቱበት

BBC Amharic·7:33 AM

ኔታንያሁ ለፍልስጤም ዕውቅና እሰጣለሁ ያሉትን የአውስትራሊያ መሪ እስራኤልን "ከድተዋል" አሉ

BBC Amharic·6:57 AM

አነጋጋሪ እየሆነ የመጣው ሰው ሠራሽ አስተውሎት የሰው ንቃተ ሕሊና ቢኖረው ምን ይፈጠራል?

BBC Amharic·6:56 AM

የእስራኤል ፕሬዝዳንት እንዲሆን ተጠይቆ የነበረው ታዋቂው የፊዚክስ ሊቅ አልበርት አንስታይን

Tuesday, August 19, 2025

1 stories

BBC Amharic·2:08 PM

መንግሥት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔን ወደ 17.5 በመቶ እንደማያሳድግ ገለጸ

የኢትዮጵያ መንግሥት ተጨማሪ እሴት ታክስን (ቫት) ወደ 17.5 በመቶ እንዲያሳድግ ቀረበለትን ምክረ ሀሳብ ተግባራዊ እንደማያደርግ ጠቆመ። መንግሥት በዚህ ዓመት አዋጁን ሲያሻሽል የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል" መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ገልጿል። የፌደራል መንግሥት ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው ቫትን አሁን ካለበት "15 በመቶ ከፍ እንዲል ማድረግ ጫና" ሊፈጥር እንደሚችል የቀረበለትን ምክረ ሀሳብ በመቀበል መሆኑን ገልጿል።

Advertisement
Previous pageNext page