Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, August 20, 2025

1 stories

BBC Amharic·6:56 AM

የእስራኤል ፕሬዝዳንት እንዲሆን ተጠይቆ የነበረው ታዋቂው የፊዚክስ ሊቅ አልበርት አንስታይን

Tuesday, August 19, 2025

9 stories

BBC Amharic·2:08 PM

መንግሥት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔን ወደ 17.5 በመቶ እንደማያሳድግ ገለጸ

የኢትዮጵያ መንግሥት ተጨማሪ እሴት ታክስን (ቫት) ወደ 17.5 በመቶ እንዲያሳድግ ቀረበለትን ምክረ ሀሳብ ተግባራዊ እንደማያደርግ ጠቆመ። መንግሥት በዚህ ዓመት አዋጁን ሲያሻሽል የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል" መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ገልጿል። የፌደራል መንግሥት ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው ቫትን አሁን ካለበት "15 በመቶ ከፍ እንዲል ማድረግ ጫና" ሊፈጥር እንደሚችል የቀረበለትን ምክረ ሀሳብ በመቀበል መሆኑን ገልጿል።

BBC Amharic·1:59 PM

በደቡብ ትግራይ መኾኒ በነዋሪዎች ላይ ጉዳት ስላደረሰው የተኩስ ልውውጥ የምናውቀው

በደቡብ ትግራይ በራያ አዘቦ ወረዳ መኾኒ ከተማ በክልሉ ፀጥታ ኃይሎች እና ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በርካታ ሰዎች መቁሰላቸውን ቢቢሲ ትግርኛ ከነዋሪዎች፣ ከቤተሰቦች እና ከሕክምና ባለሙያዎች ሰምቷል። ጥቃቱ የተፈጸመው በትግራይ "አርሚ 43" ዕዝ አባላት እና ኮር ሁለት ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት መሆኑን የዓይን እማኞች ይናገራሉ።

BBC Amharic·1:06 PM

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባሉ አምስት ዓመት ከ10 ወር ጽኑ እስራት ተፈረደባቸው

BBC Amharic·12:03 PM

በስዊዲን የ113 ዓመት ዕድሜ ያላት ቤተ ክርስቲያን ሳትፈርስ ተነቅላ ወደ ሌላ ቦታ ልትወሰድ ነው

BBC Amharic·10:49 AM

የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ምንድን ነው? ዩክሬንስ ልትቀላቀል ትችላለች?

BBC Amharic·10:05 AM

ሁለገቡ የጥበብ ሰው ደበበ እሸቱ በጥበብ እና በፖለቲካ አጋሮቹ ሲታወስ

ለረዥም ጊዜ በተለያዩ መድረኮች አብሮት የሠራው ፀሐፌ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ፣ ደበበን ሲያስታውሰው "የኪነጥበብ ሕይወታችን ለውጭው ዓለም ካስተዋወቁልን የጥበብ ሰዎች መካከል አንዱ" ይለዋል። በምርጫ 97 ዋነኛ የፖለቲካ ተፎካካሪ የነበረው ቅንጅት ለአንድነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ ውስጥ አባል የነበረችው እና አብራው የተለያዩ የፖለቲካ ሥራዎችን የሠራችው ብርቱካን ሚደቅሳ ደግሞ "ፖለቲካን ከተለመደው መልኩ በተለየ መንገድ መሥራት የቻለ" ስትል ያላትን አክብሮት ትገልጻለች።

BBC Amharic·8:18 AM

ከዜሌንስኪ እና ትራምፕ የዋሺንግተን ውይይት የተወሰዱ ቁልፍ ጉዳዮች

BBC Amharic·7:01 AM

ውጥረት (ስትረስ) ለጤናችን ምን ያህል አደገኛ ነው? እንዴትስ ጉዳቱን ልናስቀር አንችላለን?

BBC Amharic·7:00 AM

ይዞታውን እያሰፋ ያለው አልሻባብ ለሶማሊያ መንግሥት ኅልውና ያሰጋል?

ባለፉት ዓመታት እየተዳከመ ከዋና ዋና ከተሞች ውጪ በመሆን ላይ የነበረው እና ከአል-ቃኢዳ ጋር ግንኙነት እንዳለው የሚነገርለት ታጣቂው የሶማሊያ ቡድን አልሻባብ እያንሰራራ ነው። በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ኅብረት ኃይሎች ድጋፍ ከዓመታት በፊት ከቡድኑ ነጻ የሆኑ አካባቢዎችን ከመንግሥት ኃይሎች ነጥቆ በመቆጣጠር ላይ ነው። የሶማሊያ መንግሥት ፖለቲካዊ አለመረጋጋት አልሻባብን እንዲጠናከር እያደረገው መሆኑን ተንታኞች ይናገራሉ።

Advertisement
Previous pageNext page