Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, June 12, 2025

2 stories

BBC Amharic·7:00 AM

የቻይና እና የአሜሪካ የንግድ ድርድር በምን ስምምነት ተቋጨ?

BBC Amharic·6:58 AM

የፓይለቶች እና ጠፈርተኞች ሕክምና ባለሙያው ኢትዮጵያዊ

የኤሮስፔስ ሜድስን ባለሙያ የሆኑት ኢትዮጵያዊው ዶክተር ሰለሞን ዘርፉ ለሰው ልጆች ዕድገት አስፈላጊ ከሆኑ የሳይንስ ዘርፎች አንዱ ነው ይላሉ። ይህ ኤሮስፔስ ሜድስን የበረራ ባለሙያዎች እና የጠፈር ተጓዦችን ጤና የሚያጠና ነው። እያደጉ ከመጡ አዲስ የሳይንስ ዘርፎች አንዱ ነው። ዶ/ር ሰለሞን ትኩረት ከሚሰጧቸው ጉዳዮች መካከል የኢትዮጵያ ባሕር በር አልባ መሆን ከበረራ ጋር በተያያዘ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ነው።

Wednesday, June 11, 2025

7 stories

BBC Amharic·12:12 PM

ዐቃቤ ሕግ በሙዚቀኛ አንዱዓለም ጎሳ ላይ ክስ ባለመመሥረቱ በዋስ መፈታቱን ጠበቃው ገለጹ

በእጮኛው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው ሙዚቀኛ አንዱአለም ጎሳ ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ ባለመመሥረቱ በዋስ መለቀቁን ጠበቃው ሊበን አብዲ ለቢቢሲ ተናገሩ።

BBC Amharic·9:59 AM

በፍቅር አጋሩ መጠጥ የጽንስ ማቋረጫ እንክብል 'የጨመረው' አሜሪካዊ በግድያ ወንጀል ተከሰሰ

የፍቅር አጋሩ ሳታውቅ መጠጧ ላይ የጽንስ ማቋረጫ እንክብል ጨምሯል የተባለው አሜሪካዊ በግድያ ወንጀል ተከሰሰ።

BBC Amharic·9:25 AM

ዩኬ ቀኝ አክራሪ የእስራኤል ሚኒስትሮችን በፍልስጤማውያን ላይ 'ጥቃት በማነሳሳት' ማዕቀብ ጣለች

ዩናይትድ ኪንግደም ሁለት የእስራኤል ቀኝ ዘመም ሚኒስትሮች እስራኤል በኃይል በያዘችው ዌስት ባንክ "በፍልስጤም ማኅበረሰቦች ላይ በተደጋጋሚ ጥቃት በማነሳሳት" ማዕቀብ ጥላለች።

BBC Amharic·8:21 AM

እስራኤል ታዋቂዋ የአየር ንብረት ለውጥ ተሟጋች ግሬታ ቱንበርግን ከአገር ማባረሯን ገለጸች

ፓሪስ አየር ማረፊያ ስትደርስ ግሬታ እስራኤል በዓለም አቀፍ ባሕር ሕገ ወጥ እገታ እንደፈፀመችባቸው ተናግራለች። ፈረንሳይ ከግሬታ ጋር ተይዘው ከነበሩ ከስድስቱ ዜጎቹ ውስጥ አምስቱ ከአገር የሚያባርራቸውን ትዕዛዝ አልፈርምም ማለታቸውን ያስታወቀች ሲሆን፤ ተሟጋቾቹ በሕግ ይጠየቃሉ ብላለች።

BBC Amharic·8:14 AM

ትራምፕ በሎስ አንጀለስ በሺዎች ወታደሮች ማሰማራታቸውን "የአምባገነን ቅዠት" ሲሉ የግዛቲቷ አስተዳዳሪ ፈረጁ

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ስደተኞችን መክበብ እና በቁጥጥር ስር ማዋል ፖሊሲ ጋር ተያይዞ በተነሳው ተቃውሞ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች መሰማራታቸውን "የአምባገነን ፕሬዚዳንት ቅዠት" ሲሉ የካሊፎርኒያ ግዛት አስተዳዳሪ ዘለፉ።

BBC Amharic·6:38 AM

እውን ኮካ እና የድንች ጥብስ መጠቀም ለማይግሬን ህመም መፍትሔ ይሆናል?

BBC Amharic·6:37 AM

በፌደራል መንግሥት የ2018 በጀት ውስጥ ለአዲስ አበባ ከተማ የሚሰጥ የበጀት ድጋፍ ሳይካተት ቀረ

በቀጣይ ዓመት የፌደራል መንግሥት አጠቃላይ በጀት ውስጥ ባልተለመደ ሁኔታ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚደረግ የበጀት ድጋፍ ሳይካተት ቀረበ። በቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ ለክልሎች እና ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የተመደበው የፌደራል መንግሥት የበጀት ድጋፍ፤ ከዘንድሮው ጋር ሲነጻጸር በ92 ቢሊዮን ብር አድጓል።

Tuesday, June 10, 2025

1 stories

BBC Amharic·6:52 PM

በፍርድ ቤት በዋስ እንዲለቀቅ የተፈቀደለት ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ በእስር ላይ መሆኑ ተገለጸ

Advertisement
Previous pageNext page