Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, June 13, 2025

1 stories

Shega·6:30 AM

This Ethiopian App Integrates Traditional Healers into Digital Health Platform

Ethiopia has banned SKD/CKD imports systematically dismantling local gas vehicle assembly. A calculated extension of last year's personal ICE ban to accelerate EV transition. By Team ShegaStore 251, a five-year old Ethiopian e-commerce brand known for promoting locally made products, has launched a new mobile app as it scales up in an increasingly competitive sector. By Daniel Metaferiya

Thursday, June 12, 2025

9 stories

BBC Amharic·5:11 PM

ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ በዋስ እንዲለቀቅ ለሦስተኛ ጊዜ ቢወሰንም በእስር ላይ መሆኑ ተገለጸ

የ'ኢትዮጵያ ኢንሳይደር' የበይነመረብ ሚዲያ መሥራች እና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ የዋስትና መብት ተከብሮ ከእስር እንዲፈታ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰበር ሰሚ ችሎት ሐሙስ፣ ሰኔ 5/ 2017 ዓ.ም. ወሰነ።

BBC Amharic·4:25 PM

ቻይና የአፍሪካ አገራት ምርቶች ወደ አገሯ ከታሪፍ ነጻ እንዲገቡ ልታደርግ ነው

ቻይና የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ካላት ከ53 የአፍሪካ አገራት በምታስገባቸው ምርቶች ላይ የተጣሉ ታሪፎችን ለማንሳት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች።

BBC Amharic·1:34 PM

በሲዳማ ክልል "መፈንቅለ መንግሥት ለማካሄድ ጥረት" በማድረግ የተጠረጠሩት ባለሥልጣን ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ

የሲዳማ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ በክልሉ መንግሥት ላይ "በተደጋጋሚ መፈንቅለ መንግሥት ለማካሄድ ጥረት በማድረግ" እንዲሁም "በሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ግዥ እና ዝውውር" ተባባሪነት ተጠርጥረው ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ።

BBC Amharic·12:46 PM

ከ240 በላይ ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ለንደን እየበረረ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ

በሕንድ ከ240 በላይ መንገደኞችን ይዞ ወደ ለንደን ለመብረር የተነሳ አውሮፕላን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ከአውሮፕላን ማረፊያው አቅራቢያ ተከሰከሰ። በምዕራብ ሕንድ ከምትገኘው አህመዳባድ ከተማ ተነስቶ በረራ የጀመረው አውሮፕላኑ በለንደን ወደሚገኘው ጋትዊክ አውሮፕላን ማረፊያ የሚበር ነበር ተብሏል።

BBC Amharic·9:50 AM

የቀድሞ የሲአይኤ ባልደረባ የእስራኤልን መረጃ አሳልፎ በመስጠቱ ሦስት ዓመት እስር ተፈረደበት

BBC Amharic·9:28 AM

ዩክሬን ከሩስያ ጋር ባደረገችው የሟች ወታደሮች ልውውጥ 1 ሺህ 212 አስከሬኖችን ተቀበለች

ዩክሬን ከሩስያ ጋር ባደረገችው የሟች ወታደሮች ልውውጥ 1 ሺህ 212 አስከሬኖችን ተቀበለች

BBC Amharic·8:30 AM

ከኢራን ጋር በተፈጠረ ስጋት ምክንያት አሜሪካ በኢራቅ የሚገኙ ዲፕሎማቶቿን በከፊል ልታስወጣ ነው

ከኢራን ጋር በተፈጠረ ስጋት ምክንያት አሜሪካ በኢራቅ የሚገኙ ዲፕሎማቶቿን ልታስወጣ ነው

BBC Amharic·7:42 AM

በኢትዮጵያ የተገኘው የኤምፖክስ ቫይረስ ዝርያ "ከፍተኛ የሞት መጠን" እና "ሥርጭት" ያለው መሆኑ ተገለጸ

በኢትዮጵያ የመጀመርያው የኤምፖክስ ታማሚ ግንቦት 16 2017 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ ከተገኘ ወዲህ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 18 መድረሱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። በትናንትናው ዕለት ሚኒስቴር መስርያ ቤቱ ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር ባወጣው መግለጫ እስካሁን ድረስ 102 ከለሚሆኑ ግለሰቦች የላብራቶሪ ምርመራ ማድረጉን አስታውቋል።

BBC Amharic·7:41 AM

በሎስ አንጀለስ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከታሰሩ በኋላ መረጋጋት ሰፈነ

Advertisement
Previous pageNext page