ቱርክ የታሰረውን የኤርዶዋን ተቀናቃኝን የኤክስ ገጽ አገደች

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ለምርጫ የቤተ ክርስቲያኗ ካርዲናሎች ከተሰበስቡብት ቤተ መቅደስ አናት ላይ አዲስ ሊቀ ጳጳስ መመረጡን የሚያሳየው ነጭ ጭስ ታይቷል። የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ካርዲናሎች በምሥጢር በሚሰጡት ድምጽ ለመመረጥ በዕጩነት ከቀረቡት ካርዲናሎች መካከል ሁለት ሦስተኛውን ድምጽ ያገኙት የሃይማኖት አባት ቀጣዩ ሊቀ ጳጳስ ይሆናሉ።

Can you rent software in Ethiopia? Yonet Systems, a local startup believes so as it looks to introduce a SaaS model starting at just 5,000 birr/month, built for Ethiopian SMEs. By Munir ShemsuSave the Children readies for second round of applications for its $1 million accelerator program supporting up to seven innovative solutions from Ethiopia and Nigeria targeting 'Zero Dose' children. By Etenat Awol


የደሞዝ እና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ያነሱ የጤና ባለሙያዎች መንግሥት ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ የሥራ ማቆም አድማ እንደሚመቱ ተናገሩ። የእንቅስቃሴው አስተባባሪዎች ጥያቄዎቻቸውን ለመንግሥት ማቅረባቸውን ገልፀው እስካሁን ተስፋ ሰጪ ምላሽ እንዳላገኙ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ህልፈትን ተከትሎ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ መሪ ለመምረጥ ካርዲናሎች በምሥጢር ተሰብስበዋል። የቤተ ክርስቲያኗ ጳጳስን በተመለከተ እምብዛም የማይጠየቁ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸውን እዚህ ያገኛሉ።
