በሕወሓት አመራሮች የተካሄደው የትግራይ ልማት...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

በቅርቡ በሞት የተለዩትን የሮማ ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስን ማን ሊተካቸው ይችላል? አፍሪካዊ፣ እስያዊ ወይንም አሜሪካዊ አለበለዚያም የቀድሞ የቫቲካን አስተዳዳሪዎች ይመረጡ ይሆን? ከተገመቱት መካከል ጥቂቶቹን እነሆ።


በዓለም ላይ ተበትነው ከሚገኙ ስደተኞች መካከል ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኤርትራውያን ይገኛሉ። ለፍልሰቱ ጦርነቶች የራሳቸው አስተዋጽኦ ቢኖራቸውም፣ አገሪቱ የምታካሄደው የጊዜ ገደብ የሌለው የግዴታ የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎቿ እንዲሰደዱ አድርጓል። ቢቢሲ ከኤርትራ ከሚሰደዱ፣ በስደት ጉዞ ላይ ሳለች ልጇ የሞተችባት እናት እና ይህንን ከፍተኛ ገንዘብ የሚገኝበትን ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን የምታካሄድ ሴትን አግኝቷል።

ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ሕገወጥ ስደተኞችን ለመያዝ እና ከአሜሪካ ለማባረር እየተተገበረ ባለው ዕቅድ ውስጥ በፈቃዳቸው ለሚመለሱ ገንዘብ ሊሰጥ ነው።

A landmark piece of legislation that could allow foreigners to own real estate in Ethiopia has received unanimous approval from the Council of Ministers. By Team ShegaJust launched—and already backed. Tina Mart an e-commerce platform by serial entrepreneur Ezedin Kamil raises $150K from Singapore’s Penantran Group for a 10% stake. By Daniel Metaferiya

በምያንማር ከሚገኙ የሳይበር ወንጀል ካምፖች ወጥተው በሀገሪቱ ታጣቂዎች እጅ ካሉ ኢትዮጵያውያን ውስጥ 41 ያህሉ ወደ ታይላንድ ተሻገሩ። አሁንም በታጣቂዎች እጅ ከሚገኙ ከ700 በላይ ኢትዮጵያውያን ውስጥ 300 ያህሉ በሁለት ሳምንት ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በታይላንድ የሚገኙ ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል።

የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ዘጠኝ ወራት የሰበሰበው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ279 ቢሊዮን ብር ብልጫ እንዳለው አስታውቀ። ይሁን እንጂ ሚኒስቴሩ አሁንም እየተሰበሰበ ያለው ገቢ "ከመንግሥት የወጪ ፍላጎት" አንጻር በቂ እንዳልሆነ ገልጿል።

በሱዳን ወታደራዊ ኃይል የሚመራው መንግሥት መቀመጫ በሆነችው የወደብ ከተማ ፖርት ሱዳን ለሦስተኛ ተከታታይ ቀን የድሮን ጥቃት ተፈጸመባት። በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ አይሎ አብዛኛውን ካርቱም ሲቆጣጠር በጄነራል አብደል ፋታህ አል ቡርሐን የሚመራው የአገሪቱ ጦር ኃይል መቀመጫውን ወደ ፖርት ሱዳን አዙሮ ቆይቷል።

