Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, April 30, 2025

7 stories

The Reporter·8:52 AM

የሕግ አወጣጥ የጥራት ጥያቄ የተነሳበት የእንስሳት ጤና ደኅንንት አዋጅ ፀደቀ

በምክር ቤት አባላት የሕግ አወጣጥ ጥያቄ የተነሳበትን የእንስሳት ጤና ደኅንነት አዋጅ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ሚያዝያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም. ባካሄደው ስበሰባ በሙሉ ድምፅ ፀደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ቀድሞ ቀርቦ ከነበረው ረቂቅ...

BBC Amharic·8:27 AM

የቢቢሲን የምርመራ ዘገባ ተከትሎ የኬንያ ፖሊስ እና መከላከያ ላይ ምርመራ እንዲደረግ ዳግም ጥያቄ ቀረበ

The Reporter·8:22 AM

አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች የፋይናንስና የቦታ አቅርቦት ተግዳሮት እንደሆነባቸው ተነገረ

አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች የፋይናንስና የቦታ አቅርቦት ተግዳሮት እንደሆነባቸው፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ ኢንዱስትሪዎቹ ለባንክ የብድር ዋስትና ማስያዣ የአቅም ውስንነት ስላለባቸው፣ በቂ የፋይናንስ አቅርቦት ስለሚያገኙ የመሥራት ፍላጎት እያላቸው በገንዘብ ዕጦት ወደ ሥራ መግባት ያቃተቸው መኖራቸውን፣ የኢንተርፕራይዝ...

BBC Amharic·8:20 AM

ትራምፕ 100 የሥልጣን ቀናቸውን ራሳቸውን በማወደስ እና ተቀናቃኞቻቸውን በመወረፍ እያከበሩ ነው

BBC Amharic·7:43 AM

ካናዳ ከትራምፕ ጋር የምትደራደረው "በራሷ ፍላጎቶች መሰረት" እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ካርኔይ ለቢቢሲ ተናገሩ

BBC Amharic·6:51 AM

አልኮል መጠጥ በጤናችን እና በዕድሜያችን ላይ የሚያስከትለው ጉድለት

የአልኮል መጠጦች ቤትን ጨምሮ በተለያዩ ስፍራዎች ይጠጣል፤ የብዙ ድግሶች ማድመቂያ ተደርጎም ይወሰዳል። ሰውነትን ስለሚያፍታታ በቀላሉ ከሰዎች ጋር ለማውራት የሚጠቀሙበትም ሰዎች አሉ። ሲደሰቱ፣ ከአዳዲስ ሰዎች ጋር ሲቀላቀሉ ወይም ሲያዝኑም ወደ መጠጥ ፊታቸውን የሚያዞሩ ጥቂቶች አይደሉም። ነገር ግን ባለሙያዎች በየትኛውም መጠን የሚጠጣ አልኮል በጤና እና በዕድሜ ላይ ዳፋ አለው ይላሉ።

BBC Amharic·6:50 AM

ኬንያ ውስጥ ቁጣን የቀሰቀሰው የቢቢሲ ዘጋቢ ፊልም

ባለፈው ዓመት የኬንያ መንግሥት ተግባራዊ ሊያደርገው የነበረውን የግብር ሕግ በመቃወም አደባባይ በወጡ ተቃዋሚ ሰልፈኞች ላይ የፀጥታ ኃይሎች ገዳይ ኃይል በመጠቀም ግድያ መፈጸማቸውን የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም ቢቢሲ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ቁጣ ተቀስቅሷል።

Tuesday, April 29, 2025

3 stories

BBC Amharic·2:25 PM

በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ህወሓት አዲስ ፓርቲ ለማቋቋም በሂደት ላይ መሆኑን ገለፀ

በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ከህወሓት የተከፈለው ቡድን አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለማቋቋም በሂደት ላይ መሆኑን ከአመራሮቹ መካከል አንዱ ለቢቢሲ ገለፁ። ይህ አዲስ በምዝገባ ሂደት ላይ የሚገኘው የፖለቲካ ፓርቲ በሊብራል ዲሞክራሲ ጽንሰ ሃሳብ የሚከተል መሆኑን የተናገሩት አመራሩ "ትግራይ ሊብራል ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ" በማለት ለመጠራት መወሰኑን ተናግረዋል።

BBC Amharic·11:30 AM

የግብፅ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ እና የሱዳኑ አልቡርሃን በ'አባይ ተፋሰስ የውሃ ደኅንነት' ላይ መወያየታቸው ተገለፀ

የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ጄነራል አል ቡርሃን ሰኞ ዕለት በግብጽ ካይሮ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት፣ በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች በተለይም በአባይ ተፋሰስ ዙርያ መነጋገራቸውን የግብጽ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የግብጹ ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ አል ሲሲ እና የሱዳኑ አቻቸው በአባይ ተፋሰስ ላይ “የውሃ ደህንነትን በጋራ ለማስጠበቅ” መወያየታቸው ተገልጿል።

BBC Amharic·8:44 AM

በካናዳ በተደረገው ምርጫ የሊብራል ፓርቲ ማሸነፉ ተገለፀ

Advertisement
Previous pageNext page