አሜሪካ እና ዩክሬን ለረጅም ጊዜ የተጠበቀውን የማዕድን ስምምነት ተፈራረሙ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ከሁለት ሳምንት በፊት ጀምሮ በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ወጣቶች ከመንገድ እየታፈሱመሆናቸውን ወላጆች፣ ወጣቶች እና ፖለቲከኞች በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየገለፁ ነው። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የከተማ ነዋሪዎችም በግዳጅ የታፈሱ ወጣቶችን እንደሚያውቁ እና እነርሱም ባለባቸው ስጋት የተነሳ ድንገት ከተያዝን በሚል "ገንዘብ ይዘው እንደሚንቀሳቀሱ" ተናግረዋል።

ከሁለት ሚሊዮን ተፈናቃዮች በዘጠኝ ወራት የተመለሱት 380 ሺሕ ናቸው ተብሏል ከመኖሪያ ቀዬአቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ወደ ቀድሞ ሕይወታቸውና መኖሪያቸው እንዳይመለሱ፣ የፖለቲካ ማስያዣና የኢኮኖሚ መጠቀሚያ ተደርገዋል ሲል የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የሥራ ኃላፊዎች ሚያዝያ 20...


የኢትዮጵያ ሠራተኞች አንገብጋቢ ለተባሉ ጥያቄዎቻቸው ምላሽ ሊሰጣቸው ባለመቻሉ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በድጋሚ እንዲያነጋግሯቸው የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጠየቀ፡፡ ከሠራተኛው ደመወዝ በቀጥታ ተቆርጦ ለአደጋ ሥጋት መከላከል ገቢ ይደረግ በሚል የሚያስገድደው ረቂቅ አዋጅ ሠራተኛው...


መንግሥት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወስን ተጠይቋል በያሬድ ንጉሤ በጨርቃ ጨርቅ አምራች ኢንዱስትሪዎች ውስጥ አነስተኛ ደመወዝ ለመክፈል ሲባል በሙያው ምንም ዓይነት የትምህርት ዝግጅት የሌላቸው እየተቀጠሩ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ይህም ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው ሙያ አለመከበር አንዱ ምክንያት እንደሆነ ቅሬታ...

‹‹የተላለፈ ክልከላ የለም›› ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር - ኤጀንሲዎች 200 ሺሕ ዶላር ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል የውጭ አገር ሥራ አገናኝ ኤጀንሲዎች በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ በተሰናዳው ረቂቅ አዋጅ ላይ ቅሬታ አቀረቡ። ሚኒስቴሩ በበኩሉ...
በዘጠኝ ወራት 9 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡ ተገልጿል ከመጪው በጀት ዓመት ጀምሮ የደረጃ ሀ እና ለ ግብር ከፋዮች በሙሉ የሒሳብ መዝገብ ካላቀረቡ እንዳይስተናገዱ የሚያስገድድ ውሳኔ መተላለፉን፣ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ። የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የኮሙዩኒኬሽን...
