Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, April 23, 2025

9 stories

The Reporter·9:02 AM

‹‹አሥር ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ረሃብ ተጋርጦባቸዋል›› የዓለም የምግብ ፕሮግራም

በአዲስ ጌታቸው አሥር ሚሊዮን ኢትዮጵያን ረሃብ እንደተጋረጠባቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) ሚያዝያ 14 ቀን 2017 ዓ.ም. ትናንት ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ በመላው ኢትዮጵያ ለከፋ ረሃብ ከተጋለጡት ውስጥ ሦስት ሚሊዮን ያህሉ በግጭትና በአየር...

BBC Amharic·8:23 AM

የጋዛ ጤና ሚኒስቴር በእስራኤል እና ጋዛ ጦርነት የሟቾቹን ቁጥር አሳስቷል መባሉን አስተባበለ

The Reporter·9:00 AM

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከማዕድን ኢንቨስትመንት በነፃ አክሲዮን እንዲኖረው የሚያስገድድ ደንብ ሥራ ላይ አዋለ

የክልሉን መሬት ለማዕድን ሥራዎች ክፍት የማድረግ ሥልጣን ለአስተዳደሩ ይሰጣል ከሦስት ሳምንታት በፊት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሆነው በተሾሙት ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተፈርሞ፣ በክልሉ ሥራ ላይ የዋለው የማዕድን አስተዳደርና የተለያዩ የማዕድን ሥራዎች ክፍያና ፈቃድን...

BBC Amharic·8:02 AM

ኤለን መስክ በዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ውስጥ የሚያሳለፈውን ጊዜ ሊቀንስ ነው

The Reporter·8:54 AM

የኢትዮጵያን የዋጋ ግሸበት ወደ ነጠላ አኃዝ የማውረድ ትልም ከ2028 በፊት አይሳካም ተባለ

የበጀት ድጋፍ መቀነስ ተግዳሮት ይኖረዋል ተብሏል የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በተያዘው እ.ኤ.አ. 2025 ሃያ በመቶ ሆኖ እንደሚቀጥልና ወደ ነጠላ አኃዝ የመውረድ ዕድሉ እ.ኤ.አ. በ2028 ሊሆን እንደሚችል፣ የዓለም የገንዘብ ድርጅትን ጠቅሶ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የልማት ድርጅት...

BBC Amharic·6:58 AM

የሮማ ሊቀ ጳጳስ እና የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ምን ያህል ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው?

The Reporter·8:43 AM

የጤና ባለሙያዎችን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል የመንግሥት ኃላፊነት ብቻ አለመሆኑ ተነገረ

የጤና ባለሙያዎች ያሉባቸው ችግሮች እንዲቀረፉ፣ ኑሯቸው እንዲሻሻልና ፍላጎታቸው ተሟልቶ ኅብረተሰቡን በሚፈለገው ልክ እንዲያገለግሉ ማድረግ ከመንግሥት የሚጠበቅ ኃላፊነት ብቻ አለመሆኑ ተነገረ፡፡ ይህ የተነገረው፣ ድሮጋ ፋርማ የተባለ ድርጅት የጤና ባለሙያዎችን ችግር ያቃልላል ያለውን የብድርና ቁጠባ ተቋም መመሥረቱን...

BBC Amharic·6:56 AM

ኢትዮጵያዊው ካርዲናል የሚሳተፉበት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ምርጫ እንዴት ይካሄዳል?

የካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ የነበሩት የፖፕ ፍራንሲስ ቀብር በመጪው ቅዳሜ ከተከናወነ በኋላ በዓለም ዙሪያ ያሉ የቤተክርስቲያኗ ካርዲናሎች አዲስ ጳጳስ ለመምረጥ በቫቲካን ይሰበሰባሉ። ከእነዚህም መካከል ኢትዮጵያዊው ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሱራፌል አንዱ ናቸው። በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ለስምንት መቶ ዓመታት የቆየው አዲስ ጳጳስ የመምረጥ ሂደት እንዴት ይከናወናል?

The Reporter·8:30 AM

በአዲስ አበባ ለጨረታ ከወጡ ቦታዎች በአራዳ ክፍለ ከተማ የቀረበው መሰረዙ ተሰማ

ከጨረታው ስድስት ቢሊዮን ብር ገቢ ይጠበቃል ተብሏል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለጨረታ ካቀረበው 18 ሔክታር መሬት ውስጥ፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ የተዘጋጀው 1.2 ሔክታር መሬት፣ መንግሥት ለልማት ስለፈለገው ሙሉ ለሙሉ ከጨረታ መሰረዙን...

Tuesday, April 22, 2025

1 stories

BBC Amharic·4:05 PM

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ቀጥተኛ ንግግር ለማድረግ ክፍት መሆኗን ፑቲን ጠቆሙ

የሩሲያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬኑ መሪ ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ጋር የሁለትዮሽ ንግግር ለማድረግ ክፍት መሆናቸውን ፍንጭ ሰጡ።

Advertisement
Previous pageNext page