እናት እና አባቱን የገደለው ታዳጊ ትራምፕን የመግደል ዕቅድ እንደነበረው ኤፍቢአይ አስታወቀ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day



ሁለት ዓመታትን ሊደፍን የተቃረበው የአማራ ክልል የትጥቅ ግጭት ባለፉት ሳምንታት ተባብሶ መቀጠሉን ነዋሪዎች ይናገራሉ። በግጭቱ የዕለት ተዕለት እና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ የተገደበ ሲሆን፤ የትምህርት እና የሕክምና አገልግሎቶች መስተጓጎልን ጨምሮ ነዋሪው ስጋት ውስጥ ይገኛል። በስድስት ወራት 148 እናቶች እንዲሁም 70 ሰዎች በወባ በሽታ መሞታቸው ተነግሯል። ከአራት ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ውጪ ሆነዋል። በአንድም ይሁን በሌላ መንገድ የግጭቱ ዳፋ ያልገባበት ጓዳ፤ ያልነካው ሕይወት ማግኘት ከባድ እንደሆነ ነዋሪዎች ያነሳሉ።

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ዕርዳታ በመቋረጡ ምክንያት የጤና ሚኒስቴር ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ይተገብራቸው የነበሩ የ24 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክቶች መቆማቸው ተነገረ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የስትራቴጂክ ጉዳዮች አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት የፕሮጀክትና የግራንት ባለሙያ አቶ...

‹‹የአንድ ጊዜ የንግድ ፈቃድ እያወጡ ሠራተኛ እንልካለን ከሚሉ ደላሎች ዜጎች ይጠንቀቁ›› ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪዎቹ ስምንት ወራት ከ582 ድርጅቶች ላይ በተሰበሰበ መረጃ መሠረት 25 ሰዎች በሥራ ላይ በደረሰ አደጋ መሞታቸው...

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ለሚሰጣቸው የደረጃ አገልግሎቶች የሚፈጸም የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 548/2016 ለማሻሻል ባዘጋጀው ረቂቅ ደንብ መሠረት፣ ለምርቶች የደረጃ ምልክት ማስከፈል እንደሚጀምር ተጠቆመ፡፡ የምልክት አገልግሎት ክፍያ በደንብ ቁጥር 13/1982 ተመን...

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዕገታ የሚስፋፋው በሚዲያው ምክንያት ነው ብሏል በተለያዩ ሥፍራዎች እየተፈጸሙ ያሉ ዕገታዎችና ግድያዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ አሽከርካሪዎችና የታጋቾች ቤተሰቦች ጥያቄ አቀረቡ፡፡ መጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ልዩ...

ከአራት ዓመታት በፊት ከብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከ(ሜቴክ) ወደ ኢትዮ ኢንጂነሪነግ ግሩፕ የተቀየረውና በታኅሳስ ወር 2017 ደግሞ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሥር የሆነው የማሽነሪ ማምረቻና መገጣጠሚያው የመንግሥት የልማት ድርጅት፣ ባለፉት አምስት ዓመታት የውጭ ምንዛሪ ባለማግኘቱ...

በያሬድ ንጉሤ በሚያዝያ 2016 ዓ.ም. የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሳተፉ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ከተፈቀደ በኋላ፣ 40 የውጭ ኩባንያዎች ፈቃድ መውሰዳቸውን፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ለውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሳተፉ ፈቃድ ከተሰጠ በጣም አጭር ጊዜ...
