በረሃብ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው የሱዳን ካምፖች ላይ በተነሰዘረ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገደሉ
በረሃብ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው የሱዳን ካምፖች ላይ በተነሰዘረ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገደሉ

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በረሃብ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው የሱዳን ካምፖች ላይ በተነሰዘረ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገደሉ

በነዳጅ የሚሠሩ ባለሁለትና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ መወሰኑን፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተለምዶ ባጃጅ የሚባሉት ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎችና ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌቶች ወደ አገር ውስጥ ማስገባት እንደማይቻል የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ደኤታ አቶ...

የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ምንድን ነው? አሜሪካስ ምን ትፈልጋለች?

በ2016 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተከሰተው የትራፊክ አደጋ 45 በመቶው አምራች የኅብረተሰብ ክፍል ላይ መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባልሥልጣን ገለጸ፡፡ ባለሥልጣኑ ይኼን የገለጸው ሚያዝያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ከሌሎች አጋር ተቋም ጋር...

በእስራኤል የአየር ጥቃት የጋዛ ሆስፒታል መመታቱን የሃማስ ጤና ሚኒስቴር ገለፀ

አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተወካዮችን መመልመል ኃላፊነቴ አይደለም ብሏል የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ፣ የአገውን ሕዝብ የማይወክሉ ግለሰቦች ተወካይ ሆነው መሳተፋቸውን የአገው ብሔራዊ...

አሜሪካ እና ኢራን በመጀመሪያው ዙር የኒውክሌር ድርድር "ገንቢ ውይይት" ማካሄዳቸውን ገለፁ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ስማርት ልኮችን፣ ኮምፒውተሮችን እና አንዳንድ የኤሌክትሮኒክስ መሳርያዎችን ቻይና ላይ ከተጣለው 125 በመቶ ታሪፍ ነጻ አደረገ።

