Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Monday, April 7, 2025

5 stories

Shega·8:30 AM

Ethiopia’s Banks Report Rising Forex Allocation in Post-Reform Upswing

Five years after operating as a provider of school management platforms (SMS), Henon Edtech Solutions is circling back to its founding mission to be a premier hub for E-learning. By Etenat AwolThe Platform relies on a subscription model, which is renewed either annually or every quarter. By Daniel Metaferiya

BBC Amharic·8:03 AM

የትራምፕን ታሪፍ ተከትሎ ከ50 በላይ አገራት ለመነጋገር መጠየቃቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት ተናገሩ

የዶናልድ ትራምፕ የታሪፍ ውሳኔ ተከትሎ ከ50 በላይ አገራት ወደ አሜሪካ ስለሚልኳቸው ምርቶች ለመነጋገር ዋይት ሃውስን መጠየቃቸውን ባለስልጣናት ተናገሩ። የፕሬዚዳንቱን ታሪፍ ተከትሎ የአሜሪካ አክሲዮን ገበያ ከፍተኛ ቅናሽ ያሳየ ሲሆን የዓለም ገበያ ላይም ለውጥ ታይቷል።

BBC Amharic·7:57 AM

ዚምባብዌ በአሜሪካ ምርቶች ላይ የተጣለውን ታሪፍ ልታነሳ ነው

የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋዋ ከትራምፕ አስተዳደር ጋር "መልካም ግንኙነት" ለመፍጠር በሚል ከአሜሪካ በሚገቡ ምርቶች ላይ የተጣሉ ታሪፎችን እንደሚያነሱ አስታወቁ።

BBC Amharic·7:03 AM

በመድኃኒት እስከ 38 ኪሎ ውፍረት የቀነሱ ሴቶች ስለ ልምዳቸው ምን ይላሉ?

ከመጠን በላይ ውፍረት ከስንፍና እና ከአስቀያሚነት ጋር በሚያይዝባት ዓለም በርካቶች በውፍረታቸው ምክንያት ይሸማቀቃሉ፣ መድልዎም ይደርስባቸዋል። ከመጠን በላይ ወፍራም የነበረችው ብራኔይሻ ኩፐር ለየት ያለ ፍጡር ነኝ የሚል ስሜት ይሰማት ነበር።

BBC Amharic·6:57 AM

የስሜት መዋዠቅዎን የሚያስተካክሉ አምስት መንገዶች

Sunday, April 6, 2025

5 stories

BBC Amharic·9:43 AM

ሁለት የእንግሊዝ የፓርላማ አባላት ወደ እስራኤል እንዳይገቡ ተከለከሉ

እንግሊዝ ሁለት የፓርላማ አባላቷ ወደ እስራኤል እንዳይገቡ መከልከላቸውን 'ተቀባይነት የለውም' አለች

The Reporter·12:12 AM

መንግሥት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረው አንድ ትሪሊዮን ብር ዕዳ እንዳለበት ተገለጸ

ባለፉት 15 ዓመታት 92 በመቶ ብድር የተሰጠው ለመንግሥት ተቋማት ነው ተብሏል ‎‹‹ፓርላማው ያፀደቀው 900 ቢሊዮን ብር ቦንድ ለባንኩ የህልውና ጉዳይ መሆኑም ተነግሯል ‎የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር...

BBC Amharic·9:16 AM

"እጃችሁን አንሱ" በሚል በዩናይትድ ስቴትስ ዋና ዋና ከተሞች የፀረ-ትራምፕ ተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለተኛው የስልጣን ዘመናቸውን ከተረከቡ ወዲህ ትልቅ ነው የተባለ የተቃውሞ ሰልፍ በአሜሪካ የተለያዩ ከተሞች ተካሄደ። በአሜሪካ ትላልቅ ከተሞች አደባባይ የወጡ ፀረ ትራምፕ ሰልፈኞች ፕሬዝዳንቱን አውግዘዋል።

The Reporter·12:11 AM

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ውጤት ማሽቆልቆልን ቀላል ችግር አድርጎ ለማሳየት መሞከሩ ጥያቄ አስነሳበት

‹‹ጥናቱ መጽሐፍና ተማሪ እንደማይተዋወቁ ያሳየ ነው››    ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ‹‹የትምህርት ችግር መሠረቱ ማኅበረሰቡ ላይ የደረሰው ሞራላዊ ክስረት ነው›› ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)፣ የትምህርት ሚኒስትር የትምህርት ሚኒስቴር የ10ኛ ክፍል ፈተና በመቅረቱ ከፍተኛ ቁጥር...

BBC Amharic·8:09 AM

እስራኤል በጋዛ በሕክምና ባለሙያዎቹ ላይ በተፈፀመው ግድያ ስህተት መስራቷን አመነች

እስራኤል በጋዛ በሕክምና ባለሙያዎቹ ላይ በተፈፀመው ግድያ ስህተት መስራቷን አመነች

Advertisement
Previous pageNext page