Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, April 3, 2025

8 stories

BBC Amharic·11:47 AM

ኢራን ለምን ምሥጢራዊ 'የሚሳኤል ከተሞችን' አሁን ይፋ አደረገች?

በኢራን፣በአሜሪካ እና በእስራኤል መካከል ያለው ውጥረት ከፍተኛ በሆነበት ወቅት ነው ኢራን 'የሚሳኤል ከተሞች' ምሥጢርን ይፋ ያደረገችው።

BBC Amharic·11:04 AM

ዶናልድ ትራምፕ በአገራት ላይ የጣሉት አዲሱ ታሪፍ እና የዓለም መሪዎች ምላሽ

ዶናልድ ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ ሸቀጦች ላይ አዲስ ታሪፍ ለመጣል መወሰናቸው "ለዓለም ኢኮኖሚ ትልቅ ጉዳት ነው" ሲሉ የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ኃላፊ ኡርሱላ ፎን ደር ሌየን ተናገሩ።

BBC Amharic·10:11 AM

ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ100 አገራት ላይ ቀረጥ ጣሉ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ 100 ገደማ አገራት ወደ አሜሪካ በሚልኳቸው ሸቀጦች ላይ ቀረጥ ጣሉ። ትራምፕ ትናንት ረቡዕ ጋቢት 24/2017 ዓ.ም. ይፋ ያደረጉት ቀረጥ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ትልቁ የዓለም አቀፍ ንግድ ለውጥ ነው።

BBC Amharic·9:39 AM

የተዘጉ ዳቦ ቤቶች እና በፈረቃ የሚከፋፈሉ የሕመም ማስታገሻዎች - የእስራኤል እርዳታ እገዳ በጋዛ

እስራኤል በጋዛ እርዳታ እንዳይገባ ካገደች ከወር በኋላ በጋዛ ዳቦ መጋገርያዎች ሲዘጉ፤ የሕመም ማስታገሻዎች በፈረቃ መከፋፈል ጀምረዋል

BBC Amharic·8:04 AM

በደቡብ አፍሪካ በአስገድዶ መድፈር የተከሰሰው ናይጄሪዊ ፓስተር ከስምንት ዓመት እስር በኋላ ነጻ ተባለ

ናይጄርያዊው ፓስተር በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ስምንት ዓመታትን በደቡብ አፍሪካ እስር ቤት ካሳለፈ በኋላ ከቀረቡበት ክሶች ሁሉ ነጻ መሆኑ ተገለፀ።

BBC Amharic·6:55 AM

በሁለት ዓመት ጦርነት የፈራረሰችው ካርቱም

ከሁለት ዓመታት የከፋ የእርስ በርስ ደም አፋሳሽ በኋላ ካርቱምን የሱዳን ጦር መልሶ ተቆጣጥሯታል። ቢቢሲ ወደ ከተማዋ የመግባት ዕድል አግኝቶ ጦርነቱ ያደረሰውን ውድመት መመልከት ችሏል።

BBC Amharic·6:55 AM

ፍርሃት፣ኃዘን እና ተስፋ የሚፈራረቁባት ካርቱም

ለሳምንታት ከዘለቀ ከባድ የከተማ ውጊያ በኋላ የሱዳን መዲና ካርቱም ጸጥታ ወርሷታል። ቢቢሲ ወደ ከተማዋ የገባው የሱዳን ጦር ካርቱምን ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (አርኤስኤፍ) መልሶ ከተቆጣጠረ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነው። በአንድ ወቅት የሱዳን መንግሥት መቀመጫ እና የንግድ ማዕከል የነበረችው ካርቱም አሁን ባዶ ሆናለች።

BBC Amharic·6:54 AM

ትራምፕ ለሦስተኛ ጊዜ ፕሬዝደንት ይሆናሉ?

Wednesday, April 2, 2025

2 stories

The Reporter·9:20 PM

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ ሊገደዱ ነው

ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ማኅበረሰቡን ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያስተምሩ ወይም እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን አስታወቀ። ትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

BBC Amharic·7:44 PM

በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ በተከሰተ "አተት መሰል" በሽታ 52 ሰዎች ሲያዙ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ

በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳ ከሰኞ መጋቢት 22/2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተከሰተ "አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት" የሁለት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ 52 ሰዎች ደግሞ በበሽታው ተይዘው ወደ ሆስፒታል መምጣታቸውን የጃዊ መጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ገለፁ።

Advertisement
Previous pageNext page