Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, April 2, 2025

10 stories

The Reporter·8:35 AM

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጆችንና ትምህርት ማዕከላትን እንደገና ማዋቀሩ ቅሬታ ፈጠረ

‹‹ተማሪዎች በኅብረቱ ፕሬዚዳንት አማካይነት በውሳኔው ተወክለዋል›› የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በምንም ሁኔታ የማይገናኙትን አንድ ላይ ማድረግና የሚገናኙት ባሉበት እንዲቀጥሉ ማድረግ አድሏዊና ታማኝነት የጎደለው ነው ተብሏል የአንገትና ከአንገት በላይ ሕክምና ትምህርት ክፍል አወቃቀሩን አምርሮ ተቃውሟል በያሬድ ንጉሤ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...

BBC Amharic·3:12 PM

በኮንጎ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በማድረግ የተከሰሱ ሦስት አሜሪካውያን የተወሰነባቸው የሞት ፍርድ ተቀየረ

በኮንጎ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ሞት የተፈረደባቸው ሦስት አሜሪካውያን ፍርድ ተቀየረ

The Reporter·8:33 AM

የውጭ ባንኮች ሥራ ለመጀመር ዝቅተኛ የተከፈለ 40 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ማቅረብ አለባቸው

በኢትዮጵያ የባንክ ሕግ እንደሚመሩ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ገብተው አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስችል የፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመርያን ይፋ ሲያደርግ እንዳስታወቀው፣ የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ሥራ ለመጀመር ዝቅተኛ የተከፈለ 40 ሚሊዮን ዶላር ማቅረብ...

BBC Amharic·10:27 AM

ከኳታር ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ረዳቶች ታሰሩ

የኔታንያሁ አማካሪያቸው እና የቀድሞ ቃለ አቀባያቸው ሰኞ ዕለት በቁጥጥር ስር የዋሉት የባህረ ሰላጤዋን አገር ገጽታ ለመገንባት ገንዘብ ተቀብለዋል በሚል የተከፈተባቸው ምርመራ ጋር ተያይዞ ነው።

The Reporter·8:32 AM

ገቢዎች ሚኒስቴር የግብር አስተዳደራዊ ቅጣትን በልዩ ሁኔታ እንዲያነሳ የሚያስችለውን መመርያ አፀደቀ

‎የገቢዎች ሚኒስቴር፣ ከሰባት ዓመታት በፊት የፀደቀው የታክስ አስተዳደራዊ ቅጣት አነሳስ መመርያ ድንጋጌዎች ላይ፣ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ሲያደርግ፣ ቅጣትን በልዩ ሁኔታ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የማንሳት ሥልጣንን ለባለሥልጣኑ መሥሪያ ቤት የበላይ ኃላፊዎች የሚሰጥ ድንጋጌ አካቶ አፀደቀ። ‹‹የታክስ...

BBC Amharic·8:28 AM

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ምስጢራዊ መልዕክት በመስበር ታዋቂ የነበሩት እንግሊዛዊት በ101 ዓመታቸው አረፉ

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የጠላትን ምስጢራዊ መልዕክት በመስበር እውቅና ያተረፉት እንግሊዛዊት በ101 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

The Reporter·8:28 AM

ተቋማት ለሠራተኛ በነፃ ለሚያቀርቡት አገልግሎትና ዕቃ ቫት እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ደንብ ተዘጋጀ

በተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ ለሚጫኑ ዲጂታል መተግበሪያዎችም ይከፍላሉ ተብሏል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2016 ዓ.ም. ለፀደቀው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማስፈጸሚያ ደንብ፣ አሠሪዎች ለሠራተኛ በቅናሽና በነፃ ለሚያቀርቡት ዕቃ ወይም አገልግሎት ቫት እንደከፍሉ አስገዳጅ ድንጋጌ መያዙ ታወቀ፡፡ የሚኒስትሮች...

The Reporter·8:27 AM

በትግራይ ክልል ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ለማፍረስ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ አካላት አለመጠየቃቸው ቅሬታ አስነሳ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዋጁ መሠረት የጊዜያዊ አስተዳደሩን አፈጻጸም ሪፖርት አለማቅረባቸው ጥያቄ አስነስቷል የማሻሻያ አዋጁ የትግራይ ክልል ወደ መደበኛ የሕግ ሥርዓት እንዲገባ ይረዳል ተብሏል ባለፉት ሁለት ዓመታት በጊዜያዊ አስተዳደር ሥር በቆየው ትግራይ ክልል በቀደመው ጊዜ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓትን...

The Reporter·8:25 AM

ዓለም አቀፍ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅቶች ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ በማስያዝ እንዲጫረቱ ጥያቄ ቀረበ

‎የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ለዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ይፋ ባደረገው እስከ 1.2 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የሚደርስ የናፍጣና እስከ 650,000 ሜትሪክ ቶን የሚሆን መደበኛ ነዳጅ አቅርቦት ጨረታ፣ ተጫራቾች ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ በማስያዣነት እንዲያቀርቡ ጠየቀ። ‎እስከ ሚያዚያ...

The Reporter·8:24 AM

በፍርድ ቤት ክርክር ጣልቃ የሚገባ አካል ከተረታ የተከራካሪዎችን ወጪና ኪሳራ እንዲከፍል የሚደነግግ መመርያ ወጣ

በፍርድ ቤት ክርክር ጣልቃ የሚገባ አካል በክርክሩ ከተረታ በተከራካሪዎች ላይ የሚደርሰውን ወጪና ኪሳራ እንዲከፍል ሊያስወስንበት የሚችል የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የወጪና ኪሳራ አወሳሰን መመርያ ቁጥር 2/2017 ወጣ፡፡ በፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕጉ ስለተከራካሪ ወገኖች በተደነገገው አግባብ፣...

Advertisement
Previous pageNext page