የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት የሚደነግገው አዋጅ ጸደቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ አጸደቀ፡፡ አዋጁ እስከ አሁን በሥራ ላይ የነበረውን አዋጅ ቁጥር 359/ 1995...

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ አጸደቀ፡፡ አዋጁ እስከ አሁን በሥራ ላይ የነበረውን አዋጅ ቁጥር 359/ 1995...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ በክልሎች የሚቋቋም ጊዜያዊ አስተዳደር የሥልጣን ዘመን፤ለሁለት ጊዜ እስከ ሁለት ዓመት ድረስ እንዲራዘም የሚያስችል የአዋጅ ማሻሻያን አጸደቀ። የአዋጁ ማሻሻያ፤ ከዚህ ቀደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣን የነበረውን የክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የቆይታ ጊዜን የማራዘም ኃላፊነት፤ለምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ የሰጠ ነው።

አሜሪካ የወሮበላ ቡድን አባላት ናቸው ያለቻቸውን ተጨማሪ ግለሰቦች ወደ ኤል ሳልቫዶር ላከች

ትራምፕ በፑቲን 'እጅግ ተበሳጭቻለሁ' ቢሉም ሩሲያ 'አሁንም ከአሜሪካ ጋር እየሠራሁ ነው' አለች

በሚያንማር ርዕደ መሬት ከ2,000 በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን የአገሪቱ ወታደራዊ መንግሥትም የአንድ ሳምንት ብሔራዊ ሐዘን አውጇል።

ሰኞ ዕለት የሟች ቤተሰቦች እና ዘመዶች የ15 ሰዎች በጅምላ ሲቀበር ተገኝተው ሀዘናቸውን ሲገልጹ


"በዚህ የእግር ኳስ አሰልጣኝነት ሰርቲፊኬቴ ስራ ማግኘት እፈልጋለሁ" ትላለች በሴራሊዮኗ መዲና ፍሪታውን ማረሚያ ቤት ታራሚ የሆነች ሴት። በማረሚያ ቤቱ ባለስልጣናት ስሟ አይገለጽም የተባለችው ይህች ታራሚ ስትፈታ በእግር ኳስ አሰልጣኝነት መሰማራት የሚል ህልምን ሰንቃለች።

በክልሎች የሚቋቋም ጊዜያዊ አስተዳደር የሥልጣን ዘመን፤ ለሁለት ጊዜ እስከ ሁለት ዓመት ድረስ እንዲራዘም የሚያስችል የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ሊጸድቅ ነው። የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቁ፤ ከዚህ ቀደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣን የነበረውን የክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የቆይታ ጊዜን የማራዘም ኃላፊነት፤ ለምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ይሰጣል።

Premier League matches, one of DStv’s biggest viewership drivers, will be available for a monthly fee of 1,750 birr, paired with a 7 Mbps fixed broadband connection. By Team ShegaArcher's Midnight is a piloted, four-passenger aircraft designed for rapid, consecutive trips with minimal charging time between flights. By Team Shega
