Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Tuesday, April 1, 2025

2 stories

BBC Amharic·6:58 AM

ቢል ጌትስ ከ50 ዓመት በፊት ማይክሮሶፍትን ሲጀምር ምን አልሞ ነበር?

BBC Amharic·6:57 AM

በማረሚያ ቤቶች እግር ኳስ አሰልጣኝ እየሆኑ ያሉት ምዕራብ አፍሪካውያኑ ሴት ታራሚዎች

"በዚህ የእግር ኳስ አሰልጣኝነት ሰርቲፊኬቴ ስራ ማግኘት እፈልጋለሁ" ትላለች በሴራሊዮኗ መዲና ፍሪታውን ማረሚያ ቤት ታራሚ የሆነች ሴት። በማረሚያ ቤቱ ባለስልጣናት ስሟ አይገለጽም የተባለችው ይህች ታራሚ ስትፈታ በእግር ኳስ አሰልጣኝነት መሰማራት የሚል ህልምን ሰንቃለች።

Monday, March 31, 2025

8 stories

BBC Amharic·5:37 PM

የክልል ጊዜያዊ አስተዳደሮች የቆይታ ጊዜ እስከ ሁለት ዓመት እንዲራዘም የሚያስችል አዋጅ ነገ ሊጸድቅ ነው

በክልሎች የሚቋቋም ጊዜያዊ አስተዳደር የሥልጣን ዘመን፤ ለሁለት ጊዜ እስከ ሁለት ዓመት ድረስ እንዲራዘም የሚያስችል የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ሊጸድቅ ነው። የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቁ፤ ከዚህ ቀደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣን የነበረውን የክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የቆይታ ጊዜን የማራዘም ኃላፊነት፤ ለምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ይሰጣል።

Shega·2:00 PM

EdTech Startup Henon Resumes Adaptive Learning Ambitions After Detour in School Management Systems

Premier League matches, one of DStv’s biggest viewership drivers, will be available for a monthly fee of 1,750 birr, paired with a 7 Mbps fixed broadband connection. By Team ShegaArcher's Midnight is a piloted, four-passenger aircraft designed for rapid, consecutive trips with minimal charging time between flights. By Team Shega

BBC Amharic·12:59 PM

በሚያንማር ርዕደ መሬት 1700 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ የአንድ ሳምንት ብሔራዊ ሃዘን ታወጀ

በሚያንማር ባለፈው ሳምንት አርብ በደረሰው አስከፊ ርዕደ መሬት የሞቱ ሰዎች ከ1 ሺህ 700 በላይ ደረሰ። ይህንንም ተከትሎ የአገሪቱ ወታደራዊ መንግሥት የአንድ ሳምንት ብሔራዊ ሐዘን አውጇል።

BBC Amharic·10:12 AM

የኢድ አልፈጥር አከባበር በዓለም ዙሪያ በምስል

በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ የሆነው የረመዳን ወር መጠናቀቁን ተከትሎ በዓለም ዙሪያ የኢድ አልፈጥር በዓል ተከብሯል። 1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በጦርነት በወደመችው ጋዛን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በጸሎት፣ ከቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ ጋር ማዕድ በመቋደስ እና በሌሎች ክብረ በዓላት ተከብሯል። የተወሰኑትን በፎቶ እንቃኛቸው።

BBC Amharic·9:03 AM

ዩኬ "ህገወጥ ስደትን ለመግታት" 40 አገራት የሚሳተፉበት ጉባኤ ልታካሂድ ነው

ዩናይትድ ኪንግደም አለም አቀፍ ስጋት ያለችውን "ህገወጥ ስደትን" ለመግታት 40 አገራት የሚሳተፉበት የሁለት ቀናት ጉባኤ ልታካሂድ ነው።

BBC Amharic·8:11 AM

ኢላን መስክ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ምርጫ ለሚሳተፉ የ1 ሚሊዮን ዶላር ስጦታ እየሰጠ ነው

ቢሊየነሩ ኢላን መስክ ዊስኮንሲን በተባለችው ግዛት ለሚገኙ መራጮች የአንድ ሚሊዮን ዶላር ቼክ እየሰጡ መሆኑ ተሰምቷል።

BBC Amharic·8:04 AM

ቀይ መስቀል በጋዛ ስምንት የህክምና ባለሙያዎቹ መገደላቸው እንዳስደነገጠው ገለጸ

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል እና የቀይ ጨረቃ ማህበር በደቡባዊ ጋዛ፣ ራፋህ ሰብዓዊ አገልግሎት እየሰጡ የነበሩ ስምንት የፍልስጤም የቀይ ጨረቃ ማህበር የህክምና ባለሙያዎች መገደላቸው እንዳስደነገጠው ገለጸ።

BBC Amharic·7:54 AM

ትራምፕ በዩክሬን ተኩስ አቁም ጉዳይ በፕሬዝደንት ፑቲን 'እጅግ መበሳጨታቸውን' ተናገሩ

ለሳምንታት በዩክሬን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ሲሞክሩ የነበሩት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን "እጅግ ተበሳጭቻለሁ" አሉ።

Advertisement
Previous pageNext page