Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, April 2, 2025

9 stories

The Reporter·8:24 AM

በፍርድ ቤት ክርክር ጣልቃ የሚገባ አካል ከተረታ የተከራካሪዎችን ወጪና ኪሳራ እንዲከፍል የሚደነግግ መመርያ ወጣ

በፍርድ ቤት ክርክር ጣልቃ የሚገባ አካል በክርክሩ ከተረታ በተከራካሪዎች ላይ የሚደርሰውን ወጪና ኪሳራ እንዲከፍል ሊያስወስንበት የሚችል የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የወጪና ኪሳራ አወሳሰን መመርያ ቁጥር 2/2017 ወጣ፡፡ በፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕጉ ስለተከራካሪ ወገኖች በተደነገገው አግባብ፣...

BBC Amharic·8:08 AM

እስራኤል ባለፉት ሁለት ሳምንታት በፈጸመችው ጥቃት 322 ህጻናት መገደላቸውን ተመድ አስታወቀ

እስራኤል እንደ አዲስ በባለፈው ሁለት ሳምንት በጋዛ በጀመረችው ጥቃት 322 ህጻናት መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።

The Reporter·8:22 AM

የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች አቅም ውስንነት ለኢንዱስትሪ ዘርፍ ዕድገት ተግዳሮት መሆኑ ተነገረ

የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በተፈለገው ልክ ሊያድግ ያልቻለው በዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች የአቅም ውስንነት ምክንያት መሆኑን፣ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ይህንን ያስታወቀው መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር፣ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ያሉትን ችግሮችና መልካም...

BBC Amharic·7:54 AM

ፑቲን ለአዳዲስ ምልምሎች በሩሲያ ታሪክ ትልቁ የተባለውን ወታደራዊ ጥሪ አደረጉ

የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ዕድሜያቸው ከ18-30 ለሚሆኑ 160 ሺህ ወንዶች ወታደራዊ ጥሪ አድርገዋል።

The Reporter·8:19 AM

ከቡናና ቅመማ ቅመም በስምንት ወራት ከ1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ታወቀ

በ2017 በጀት ዓመት ስምንት ወራት ከቡና፣ ከሻይና ከቅመማ ቅመም ምርቶች ከ1.23 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን፣ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የስምንት ወራት ሪፖርት ለማወቅ ተቻለ፡፡ በበጀት ዓመቱ ስምንት ወራት ውስጥ 179,028,77 ቶን የቡና፣ የሻይና የቅመማ...

BBC Amharic·7:06 AM

በቀን እስከ 24 ሺህ ሕጻናትን መግቤያለሁ፡ እማሆይ ጽጌ ግርማይ

እማሆይ ጽጌ ግርማይ በአንድ ወቅት ባለጸጋ እና የንግድ ሰው ነበሩ። በአሁኑ ወቅት ትግራይ ውስጥ በጦርነት የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመገብ ንብረታቸውን በሙሉ ሸጠዋል። በጦርነቱ ወቅት በቀን እስከ 24 ሺህ ሕጻናትን የመገቡበት ጊዜ እንደነበር ያስታውሳሉ።

BBC Amharic·7:06 AM

"ከልጄ ጋር ስሆን ደኅንነት አይሰማኝም" ኦቲዝም ያለበት ልጅ እናት

ልጆችን በመንከባከብም ሆነ በሌሎች ኃላፊነት ቤተሰብ፣ ዘመድ አዝማድ ሲደጋገፉ ሁኔታዎች ቀለል ይላሉ። ሆኖም ምንም ዓይነት ድጋፍ አለመኖር ልጅ ማሳደግን የበለጠ ከባድ ያደርገዋል። የአእምሮ ዕድገት ሥርዓት መዛባት የሆነው ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ደግሞ ያለ ድጋፍ፣ በራስ ብቻ መንከባከብ የበለጠ ፈታኝ ነው።

BBC Amharic·7:05 AM

ከአሜሪካ ተባረው በፓናማ ሆቴል እንዲቀመጡ የተደረጉት ኢትዮጵያዊያን እና ሌሎች ስደተኞች የገቡበት አጣብቂኝ

በርካታ የእስያ እና የአፍሪካ ስደተኞች በላቲን አሜሪካዋ አገር ፓናማ መዲና በሚገኝ ቅንጡ ሆቴል እንዳይወጡ ተዘግቶባቸው ቢገኝም በመስኮት በኩል እርዳታ ለማግኘት መማጸን ከጀመሩ አንድ ወር አልፏቸዋል።

BBC Amharic·7:04 AM

የአእምሮ ዕድገት መዛባት (Autism) ያለባቸው መኪና እንዲያሽከረክሩ የሚረዳ ጥናት ለኳታር ያቀረቡት ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ

ዛሬ የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው። ይህ ዕለት በዓለም ደረጃ ታስቦ እንዲውል ለተባበሩት መንግሥታት ሐሳብ ያቀረበችው ኳታር ናት። ወደዚያው ብናቀና ዶክተር ወንድወሰን ግርማን እናገኛለን። ኦቲስቶች መኪና እንዲያሽከረክሩ የሚያስችል ከፍተኛ ምርምር ያደረጉ ኢትዮጵያዊ ናቸው።

Tuesday, April 1, 2025

1 stories

BBC Amharic·3:00 PM

በሶማሊያ ጠፍታለች የተባለችው የ8 ዓመት ሕፃን ተድራ መገኘቷ ቁጣ ቀሰቀሰ

Advertisement
Previous pageNext page