ከማያውቁት ሰው ጋር ማውራት ያስደስታል? እንዴትስ ከማያውቁት ሰው ጋር ወሬ መጀመር ይቻላል?

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day

ከብሔራዊ ባንክ ቁጥጥር ውጭ የሆነ የገንዘብ አቅርቦት ኢኮኖሚው ውስጥ እንዳይኖር ያደርጋል ተብሏል በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በተከፈቱ በሺዎች በሚቆጠሩ የባንክ ሒሳብ ደብተሮች ተበጣጥሰው የሚዘዋወሩ የመንግሥት ገቢና ወጪዎችን ማዕከላዊ በማድረግ፣ መንግሥት ምን ያህል ገንዘብ እንዳለው በትክክል ማወቅ...

በቱርክ ተቃዋሚዎች በኢስታንቡል ጎዳና ትልቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

በኢትዮጵያ በከተሞች ባለቤትነት ላይ የሚነሱ ጭቅጭቆችና ውዝግቦች፣ የፖለቲካ ውጥረት መነሻ እየሆኑ መምጣታቸውን በዘርፉ ጥናት ያቀረቡ ምሁራን ገለጹ፡፡ ሪፍት ቫሊ ኢንስቲትዩት “Urban Contestations in Ethiopia” በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ ቤስት ዌስተርን ፕሪሚየም ሆቴል ባዘጋጀው ዓውደ ጥናት፣...

በሚያንማር የመሬት መንቀጥቀጥ ከ1600 በላይ ሰዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ የነፍስ አድን ጥረቶች ቀጥለዋል

ከሁለት አሠርታት በላይ የፈጀውን የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) ን በአባልነት የመቀላቀል ሒደት በቀጣይ ዓመት እ.ኤ.አ. መጋቢት ወር 2026 ከፍፃሜ ከማድረስ ይልቅ ‹‹ዘግይቶ መቀላቀል ሊያስገኛቸው ለሚችላቸው ጥቅሞች›› (Late Comer Advantage) ለመጠበቅ በሚል ሒደቱን በሁለትና...

ራሷን በነጻ አገርነት ያወጀችው ሶማሊላንድ፣ የሶማሊያ መንግሥት አሜሪካ በበርበራ የሚገኘውን ወደብ እና የአየር ማረፊያ በብቸኝነት እንድትቆጣጠር ያቀረበውን ሃሳብ ውድቅ አደረገች። የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ለዶናልድ ትራምፕ መጋቢት 7 2017 ዓ.ም. በጻፉት ደብዳቤ አሜሪካ በብቸኝት ልትቆጣጠራቸው የሚችሉ የጦር ሰፈሮች እና ወደቦች አማራጮች አቅርበው ነበር።

በሃይማኖት ደስታ ዴንማርክ በግብርና፣ በማኅበራዊና በሌሎች ዘርፎች የኢትዮጵያን ተጠቃሚነትን የሚያሳድግ አዲስ አገራዊ ፕሮጀክት በቅርቡ ይፋ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የዴንማርክ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር ለረዥም ጊዜ የቆየ በትብብር ላይ የተመሠረተ ግንኙነት እንዳላት ያስታወሱት በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ሱኔ...
