አውሮፓ ውስጥ ለሩስያ ሲሰልሉ የነበሩ ሁለት ሴቶችን ቢቢሲ በምርመራ አጋለጠ
በዜግነት ቡልጋሪያዊ ናቸው። ስቪትላና ጌኔችቫ እና ትስቬታንካ ዶንቼቫ ይባላሉ። የሩስያ የስለላ ሕዋስ አባል ሆነው ከዩናይትድ ኪንግደም ይሠሩ እንደነበር የቢቢሲ ምርመራ አጋልጧል። ሁለቱም ሴቶች ከቢቢሲ አስተያየት እንዲሰጡ ተጠይቀው ምላሽ አልሰጡም።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
በዜግነት ቡልጋሪያዊ ናቸው። ስቪትላና ጌኔችቫ እና ትስቬታንካ ዶንቼቫ ይባላሉ። የሩስያ የስለላ ሕዋስ አባል ሆነው ከዩናይትድ ኪንግደም ይሠሩ እንደነበር የቢቢሲ ምርመራ አጋልጧል። ሁለቱም ሴቶች ከቢቢሲ አስተያየት እንዲሰጡ ተጠይቀው ምላሽ አልሰጡም።

የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር መርከብ ቢሆን ካፒቴኗ ፕሮፌሰር ኤልሳቤጥ ወልደ ጊዮርጊስ ይሆናሉ። ፕ/ር ኤልሳቤጥ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ስነ ጥበብ እና ኪነ ጥበብ ሂስ አንቱታን አትርፈዋል። ወዳጆቻቸው እና ጓደኞቻቸውን ጨምሮ ብዙዎች ፕ/ር ኤልሳቤጥን 'አንቺ' ስለሚሏቸው እኛም በዛው እንቀጥል። "ወንዳዊ፣ ሰሜናዊ እና ተዋረዳዊ የኃይል ግንኙነት (hierarchical power relation) ላይ የተመሰረተ" የምትለውን እና ብዙዎች ያለ ጥያቄ እና ፍተሻ የሚቀበሉትን ዘልማዳዊ የኢትዮጵያ የታሪክ አጻጻፍ ስነ-ዘዴ ሞግታች።

CBE Capital S.C. and Wegagen Capital S.C. have been established as independent subsidiaries, spun off from their respective commercial banks. By Munir ShemsuAgar collects premiums starting from 5,000 birr. The platform also offers digital loans to help customers manage premium payments. By Daniel Metaferiya



የአሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣን ጋዜጠኛ ባለበት የሲግናል ቡድን ውስጥ በየመን ላይ ለማድረስ የታቀደ ጥቃትን በተመለከተ መረጃ በማጋራታቸው ከፍተኛ ቁጣ ተነስቷል።


ማርያ ቀኖቿን የምታሳልፈው የስልክ ጥሪ በመጠበቅ ነው። ባለቤቷ ኢቫን የዩክሬን የጦር አውሮፕላን አብራሪ ነው። ኢቫን ምን ክፉ ገጥሞት ይሆን ብላ የስልክ ጥሪ ትጠባበቃለች።

በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ፊዚክስን ሲያስተምር የተለቀቁት ቪዲዮዎች ብዙዎች ተመልከተውታል። ውስብስብ የሚመስሉ የፊዚክስ ጽንሰ ሀሳቦችን በቀላሉ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሲያስተምር ይታያል። ምንም ዓይነት መደበኛ የመምህርነት ስልጠና ያልወሰደው እና ከሦስት ዩኒቨርስቲዎች ባለበት ሱስ ምክንያት መባረሩን የሚናገረው ዳኛቸው ሻምበል ስለ ሕይወቱ ከቢበሲ ጋር ቆይታ አድርጓል።

የሱዳን ጦር ተቀናቃኙን የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይልን በማሸነፍ በመዲናዋ ካርቱም ቁልፍ ቦታዎችን እንደገና መቆጣጠር ችሏል።
