Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, March 26, 2025

10 stories

The Reporter·9:13 AM

የተወሰኑ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንዳጋጠማቸው ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

የተወሰኑ የአገሪቱ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ (liquidity) እጥረት እንዳጋጠማቸውና በውጭ ምንዛሪ ተመን ረገድም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግምታዊ አስተሳሰቦች (expectations) መታየት በመጀመራቸው፣ ጥንቃቄ እንዲደረግ ሲል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አሳሰበ። በተሻሻለው የብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ...

BBC Amharic·8:14 AM

ትራምፕ እና የደኅንነት ተቋማት ኃላፊዎቻቸው ምስጢራዊ መረጃ በሲግናል ተልኳል መባሉን አጣጣሉ

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ እና የደኅንነት ተቋማት ኃላፊዎቻቸው ሲግናል በተባለው የመልዕክት መላላኪያ አማካይነት ምስጢራዊ መረጃ ተልኳል መባሉን አጣጥለዋል።

The Reporter·9:12 AM

የአሜሪካ ድጋፍ መቋረጥ ከ14 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ከተጠቃሚነት እንዲወጣ መገደዱ ተገለጸ

በሃይማኖት ደስታ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ድጋፍ መቋረጥ፣ በኢትዮጵያ ከ14 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ 63 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተያዘላቸው ፕሮጀክቶች እንዲሰረዙ ማስገደዱን በመግለጽ፣ ፕሮጀክቶቹን ለማስቀጠል ለተቋሙ ደብዳቤ ጽፎ ምላሽ እየተጠባበቀ መሆኑን የኢትዮጵያ...

BBC Amharic·7:41 AM

ሩሲያ እና ዩክሬን ጥቁር ባሕር ላይ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ

ሩሲያ እና ዩክሬን ጥቁር ባሕር ላይ የሚያደርጉትን ጦርነት የሚያስቆም የተኩስ አቁም ስምምነት ፈርመዋል።

The Reporter·9:07 AM

ሚድሮክ ለኪሳራ ይዳርጋል ያለውን የበረራ ዘርፍ ለማጠናከር ከ380 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት አውሮፕላን ተረከበ

ከ20 ዓመታት በላይ በኪሳራ መሥራቱን ተናግሯል ‎‎በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ንግድና አገልግሎት ዘርፍ ሥር የሚገኘውና በአየር ትራንስፖርት ንግድ ላይ ከተሰማራ ጀምሮ ለ20 ዓመታት በኪሳራ ውስጥ መቆየቱን ያስታወቀው ‹‹ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ›› (ቲኤንኤ)፣ ምንም እንኳን አትራፊ ባይሆንም አትራፊ...

BBC Amharic·6:38 AM

አብዛኞቹ ነዋሪዎቿ ዩቲዩበር የሆኑባት መንደር

በመንደሩ ወደ 4,000 ሰዎች ይኖራሉ። 1,000 ያህሉ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ከዩቲዩብ ጋር የተያያዘ ሥራ አላቸው። በመንደሩ ውስጥ ቪድዮ ያልተቀረጸ ሰው ማግኘት ከባድ ነው። ከዩቲዮብ በሚገኘው ገቢ የመንደሯ ምጣኔ ሃብት አድጓል። በመንደሩ እኩልነት እንዲሰፍንና ማኅበራዊ ለውጥ እንዲመጣም አግዟል።

The Reporter·9:05 AM

በትግራይ ክልል በተፈጠረው የነዳጅ እጥረት አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እየተዘጉ መሆኑ ተገለጸ

‹‹ለደርሶ መልስ የሚከፈል 20 ብር የትራንስፖርት ታሪፍ 80 ብርና ከዚያ በላይ መድረሱ ተነግሯል በሃይማኖት ደስታ በትግራይ ክልል በተከሰተው የነዳጅ እጥረት ሳቢያ አስተዳደራዊ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እየተዘጉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ለሪፖርተር አስተያየታቸውን የሰጡ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች፣ ‹‹በከተማዋ ነዳጅ የሚባል...

The Reporter·9:00 AM

ምሥራቅ አፍሪካ የአኅጉሪቱን የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚመራ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አስታወቀ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አዘጋጅቶ በዚህ ሳምንት ይፋ ያደረገው እ.ኤ.አ. የ2025 የአፍሪካ ኢኮኖሚ ሪፖርት፣ ምሥራቅ አፍሪካ ከየትኛውም የአኅጉሪቷ ክፍሎች የፈጠነ ዕድገት እንደሚኖረውና በተያዘው ዓመት መጨረሻም የስድስት በመቶ ዕድገት እንደሚያስመዘግብ አስታወቀ። የኢኮኖሚ ሪፖርቱ በ148...

The Reporter·8:58 AM

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የንፁኃን ግድያና ስወራ ከፍተኛ ሥጋት ውስጥ እንደከተታቸው ነዋሪዎች ተናገሩ

ጉሕዴን አባሎቹ መጠርጠራቸው ፍጹም ስህተት መሆኑንና ታጣቂ እንደሌለው አስታውቋል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ ልዩ ስሙ ‹‹በዶሬ›› በተባለ ሥፍራ ሁለት ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውንና አንደኛው ተጎጂ የደረሰበት እንዳልታወቀ፣ የሚናገሩት የአካባቢውን ነዋሪዎች ድርጊቱ ከፍተኛ ሥጋት...

The Reporter·8:52 AM

ፆታን መሠረት አድርገው የሚፈጸሙ ወንጀሎች የሚዳኙበት ችሎት ለማቋቋም ዝግጀት እየተደረገ መሆኑ ተሰማ

ፆታን መሠረት አድርገው የሚፈጽሙ ወንጀሎችን በተፋጠነ ሁኔታ ለመዳኘት የሚያስችል ችሎት ለማቋቋም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተነገረ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ‹‹ጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዝን ፌሎሽፕ ኢትዮጵያ›› ጋር በመሆን በተለይ በግጭት ወቅት ፆታን መሠረት አድርገው የተፈጸሙ ወንጀሎች...

Advertisement
Previous pageNext page