Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, March 16, 2025

10 stories

BBC Amharic·7:31 AM

ከአሜሪካ የመባረር አደጋ ላይ ያሉ ስደተኞችን የምትረዳው ቀይዋ ካርድ

The Reporter·12:09 AM

በአዲስ አበባ ከተማ በኢ-መደበኛ ንግድ መሰማራት የሚችሉት የከተማዋ ነዋሪዎች ብቻ እንዲሆኑ የሚደነግግ ደንብ ወጣ

ደንቡ ደረሰኝ የመቁረጥ ግዳጅ ጥሏል በሃይማኖት ደስታ በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ ባልሆነ ንግድ መሰማራት የሚችሉት የከተማዋ ነዋሪዎች ብቻ መሆናቸውን የሚደነግግ ደንብ መፅደቁ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ስብሰባው ተወያይቶ ካፀደቃቸው ረቂቅ ደንቦች...

BBC Amharic·7:30 AM

በበረራ ወቅት ተሳፋሪ ቢሞት ምን ይደረጋል?

ሁሉ መልካም ነው ብለው በአውሮፕላን ተሳፍረው ከሚያቀኑ መንገደኞች መካከል አንድ ወይም ከዚያ በላይ ሕይወታቸው በበረራ ወቅት ቢያልፍ ምን ይደረጋል?

The Reporter·12:06 AM

የክልሉን ሕዝብ ሥጋት ላይ የጣለው የሕወሓት አመራሮች ውዝግብ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሐሙስ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ፣ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ተጠቅመው ትግራይን ማጥፋት የሚፈልጉ ኃይሎች እንዳሉ በመጥቀስ፣ ‹‹ጥቂት ከፍተኛ አመራሮች ከኤርትራ...

The Reporter·12:05 AM

አሜሪካ ያቋረጠችው ድጋፍ ተፅዕኖ እንዳላሳደረበት የኅበረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተናገረ

የአሜሪካ መንግሥት ባቋረጠው የፋይናንስ ድጋፍ ምክንያት በሥራው ላይ ተፅዕኖ እንዳልደረሰበት፣ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ወደ ሥልጣን ከመጡ ስድስት ሳምንታት ያስቆጠሩት ፕሬዚዳት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት በገቡ የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ቀናት፣  የአሜሪካ ዓለም አቀፍ...

The Reporter·12:04 AM

የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል የሚስተዋለው ውጥረት ወደ ጦርነት ከማምራቱ በፊት እንዲያስቆም ተጠየቀ

አገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ጣልቃ ገብቶ ችግሩ እንዲፈታ ማድረግ እንዳለበትም ተጠቁሟል በሃይማኖት ደስታ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርና የሕወሓት አመራሮች የገቡበት ውጥረት ወደ ሌላ ጦርነት ከማምራቱ በፊት የፌዴራል መንግሥት መፍትሔ ሊያበጅለት ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋር ምክር...

The Reporter·12:03 AM

የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ችግር ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ

በቅዱስ ጳውሎስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ብቻ እየተሰጠ የሚገኘው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ‹‹አለ›› ሊባል በማይቻልበትና በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ቢንያም አበራ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የኩላሊት ሕመምና ንቅለ ተከላ...

The Reporter·12:02 AM

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል ምክረ ሐሳብ እንዲቀርብ ኢትዮጵያ ጠየቀች

የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ከምኞት ባለፈ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ እንዲደረግ የሚያስችሉና አፈጻጸሙን የሚያፋጥኑ ምክረ ሐሳቦች፣ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የባለሙያዎች ኮሚቴ በኩል እንዲቀርብ የገንዘብ ሚኒስትር ደኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ጠየቁ። ሚኒስትር ደኤታዋ ስምምነቱ በተፈለገው ፍጥነት...

The Reporter·12:01 AM

የጥራጥሬና የቅባት እህሎች የዋጋ ተመን በዓለም አቀፍ ገበያ መሠረት እንዲሆን ላኪዎች ጠየቁ

በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለጥራጥሬና ለቅባት እህሎች የወጣው የዋጋ ተመን፣ በዓለም አቀፍ ገበያ መሠረት መሆን አለበት ሲሉ ላኪዎች ጥያቄ አቀቡ፡፡ ሚኒስቴሩ በዓለም አቀፍ ገበያ ከሚሸጥበት በተለየ ሁኔታ የጥራጥሬና የቅባት እህሎች እንዲሸጡ የዋጋ ተመን በማውጣቱ፣ በርካታ...

The Reporter·12:00 AM

ባለፈው ዓመት የመልቲ ሞዳል ፈቃድ የተሰጣቸው ሦስት ኩባንያዎች ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

በቀጣይ ሁለት ዓመታት ውስጥ ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል ከዓመት በፊት በ2016 ዓ.ም. የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ያገኙ ሦስት ኩባንያዎች፣ በቀጣይ ስድስት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ካልጀመሩ ፈቃዳቸው እንደሚሰረዝ፣ የማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡  ባለሥልጣኑ ይህንን...

Advertisement
Previous pageNext page