Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Tuesday, March 11, 2025

10 stories

BBC Amharic·4:55 PM

ትግራይ ውስጥ እየሆነ ያለው ምንድን ነው?

ለወራት የቆየው በህወሓት አመራሮች መካከል ያለው አለመግባባት ተባብሶ እንደቀጠለ ነው። ባለፉት ወራት በደብረፂዮን የሚመራው ወገን የጊዜያዊ አስተዳደሩን ሥልጣን ለመቆጣጠር የተለያዩ እርምጃዎች ሲወስድ ቆይቷል። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደርም ይህ ሙከራ በክልሉ አለመረጋጋት በማስፈን ያለውን ችግር እንሚደያባብስ በመግለጽ ቢያስጠነቅቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ ውጥረቱ እየተባባሰ ይገኛል። በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ ስላለው ሁኔታ ነዋሪዎች ምን ይላሉ?

Shega·4:30 PM

Multichoice Onboards Culture Ministry, IP Authority to Fight Digital Piracy in Ethiopia

The agreements involve launching digital payment capabilities across all public hospitals and, eventually, health service centers. By Team ShegaMearg Gebremedin, founder of MG and an economist by training, set out on an entrepreneurial journey in a bid to help his wife’s bakery. By Etenat Awol

BBC Amharic·3:56 PM

ማንቸስተር ዩናይትድ በ2 ቢሊዮን ፓውንድ አዲስ ስታድየም ሊገነባ ነው

BBC Amharic·12:51 PM

ኡጋንዳ ውጥረት ወደ ነገሰባት ደቡብ ሱዳን ልዩ ጦር ማሰማራቷን አስታወቀች

BBC Amharic·9:40 AM

ኤክስ በአሜሪካ እና በዩኬ ተቋርጦ እንደነበር ተገለጸ

ኤክስ በአሜሪካ እና በዩናይትድ ኪንግደም ሥራ አቋርጦ እንደነበር ተገለጸ። ትናንት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ መሥራት አቁሞ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ኤክስን መክፈት አልቻሉም ነበር። ኢሎን መስክ የሚያስተዳድረው ኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) መቋረጡን በአሥር ሺዎች ከሚቆጠሩ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ሪፖርት ማድረጋቸውን ዳውንዲቴክተር የተባለው ድረ ገጽ አስታውቋል።

BBC Amharic·8:15 AM

"በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል በማንኛውም ቅፅበት ጦርነት ሊነሳ ይችላል" ጄኔራል ፃድቃን ገብረትንሳይ

ጄኔራል ፃድቃን ገብረትንሳይ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል "በማንኛውም ቅፅበት ጦርነት ሊነሳ ይችላል" በማለት አስጠነቀቁ።የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳም "በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል በግልጽ የሚታይ መቃቃር አለ። የእኔ ስጋት ይህ ከቃላት አልፎ ወደ ጦርነት እንዳያድግ ነው" ብለዋል።

BBC Amharic·7:55 AM

አቶ ጌታቸው ረዳ ሦስት የትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦችን አገዱ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት፣አቶ ጌታቸው ረዳ ሦስት የትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦችን አገዱ።በትናንትናው ዕለት በአቶ ጌታቸው ረዳ ፊርማ የተጻፈ ደብዳቤ፣ ሜጀር ጀነራል ዮሃንስ ወ/ጊዮርጊሰ፣ ሜጀር ጀነራል ማሾ በየነ እና ብርጋዴር ጀነራል ምግበይ ኃይለ ለጊዜው መታገዳቸውን ያስረዳል።

BBC Amharic·7:31 AM

ማርኮ ሩቢዮ ዮክሬን ያቀረበችው የከፊል ተኩስ አቁም ምክረ ሀሳብ 'ተስፋ ሰጪ' ነው አሉ

የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት ዩክሬን ከሩሲያ ጋር በምታደርገው ጦርነት ከፊል የተኩስ አቁም ለማድረግ ያቀረበችው ምክረ ሀሳብ ተስፋ ሰጪ መሆኑን ተናገሩ። የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እህንን ያሉት የአሜሪካ እና የዩክሬን ባለስልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ተገናኝተው ከመወያየታች አስቀድሞ ነው።

BBC Amharic·7:21 AM

በርካታ የሰላም ስምምነቶች በሳዑዲ አረቢያ እና በኳታር የሚካሄዱት ለምንድን ነው?

ዛሬ ማክሰኞ የአሜሪካ እና የዩክሬን ባለስልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ከሩሲያ ጋር የሰላም ስምምነት ለማድረግ የሚያስችል ውይይት ያደርጋሉ።አገሪቱ ለዚህ የሰላም ውይይት የተመረጠችው መሪዋ ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን እና ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ባላቸው ጠንካራ ግንኙነት የተነሳ ነው። ኳታር እና ሳዑዲ አረቢያ ዓለም አቀፍ የሰላም አደራዳሪ እንዲሆኑ የተመረጡት ለምንድን ነው? በመካከላቸው ቁርሾስ ፈጥሮ ይሆን?

BBC Amharic·7:04 AM

ሰሜን ኮሪያውያን በታሪክ ትልቁ የተባለውን የክሪፕቶከረንሲ ማጭበርበር እንዴት ፈጽሙ?

Advertisement
Previous pageNext page