Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Tuesday, March 11, 2025

1 stories

BBC Amharic·7:00 AM

የሚፆሙ የስኳር ህሙማን ማድረግ ያለባቸው ጥንቃቄ እና ሊመገቧቸው የሚገቡ ምግቦች

Monday, March 10, 2025

7 stories

BBC Amharic·9:44 AM

ሃዲድ ላይ ተኝቶ ባቡር በላዩ ላይ ከሄደበት በኋላ በተአምራዊ ሁኔታ የተረፈው ግለሰብ

በፔሩ ዋና ከተማ ሊማ ውስጥ አንድ ግለሰብ ሰክሮ በከተማዋ ውስጥ በሚያቋርጥ የባቡር ሃዲድ ላይ ተኝቶ ሳለ ባቡሩ በላዩ ላይ ሄዶበታል። ነገር ግን ግለሰቡ ከባድ ጉዳት ሳይደርስበት ከአሰቃቂው አደጋ ለመትረፍ ችሏል። የአካባቢው አስተዳደር ግለሰቡ በተአምራዊ ሁኔታ የተረፈበትን አሰቃቂ አደጋ የሚያሳይ ቪዲዮን አጋርቷል።

BBC Amharic·9:42 AM

የሰሜን ኮሪያ መረጃ መንታፊዎች ከዘረፉት 1.5 ቢሊዮን የክሪፕቶ ገንዘብ 300 ሚሊዮን ዶላር በጥሬ ማውጣታቸው ተነገረ

ለሰሜን ኮሪያ አገዛዝ እንደሚሰሩ የሚታመኑ መረጃ መንታፊዎች ከዘረፉት 1.5 ቢሊዮን ዶላር የበይነ መረብ ገንዘብ (ክሪፕቶ ከረንሲ) 300 ሚሊዮን ዶላሩን በጥሬ ማውጣታቸው ተነግሯል።

BBC Amharic·9:34 AM

ኮንጎ የአማጽያኑን አመራሮች በማሰር ለሚያግዘኝ 5 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት እሰጣለሁ አለች

የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግሥት በአብዛኛው የአገሪቱን ምስራቃዊ ክፍል የተቆጣጠሩት አማጽያን ሶስት አመራሮች በቁጥጥር ስር ለማዋል እገዛ ለሚያደርግ አካል የ5 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት አቅርቤያለሁ አለ።

BBC Amharic·8:27 AM

የካናዳ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ከአሜሪካ ጋር የተጀመረውን የንግድ ጦርነት ለማሸነፍ ቃል ገቡ

ጀስቲን ቱሩዶን ለመተካት ያሸነፉት ቀጣዩ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ አለመረጋጋት የገጠማትን አገር ሲረከቡ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር አገራቸው የገባችውን የንግድ ጦርነት ለማሸነፍ ቃል ገብተዋል።

BBC Amharic·7:59 AM

እስራኤል የመላ ጋዛ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንዲቋረጥ አዘዘች

እስራኤል በመላው ጋዛ ሰርጥ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንዲቋረጥ ትዕዛዝ ሰጠች። የአገሪቱ የኃይል ሚኒስትር ሐማስ ቀሪ ታጋቾችን እንዲለቅ ጫና ለመፍጠር በሚል ይህ እርምጃ እንደተወሰደ ገልጸዋል።

BBC Amharic·6:59 AM

በትራምፕ የካቢኔ ስብሰባ በኢላን መስክ ላይ የተነሳው ቅሬታ እና የተሰጠው ሥልጣን መቀነስ

BBC Amharic·6:58 AM

ኢትዮጵያውያን እና ሌሎች ስደተኞች 'በውሻ እየተሳደዱ' ወደ ፖላንድ የሚያቋርጡበት አደገኛው ጫካ

ከአገሩ ከኢትዮጵያ ወጥቶ በሩሲያ፣ በቤላሩስ በኩል አድርጎ ፖላንድ የደረሰው ዳዊት በበርካታ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ አልፏል። የእነዚህን አገራት ድንበር ለማቋራረጥ በሺዎች የሚቆጠር ዶላር ለደላሎች የከፈለ ሲሆን፣ በአካል እና በሥነ ልቦናም በፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ አልፏል። በጉዞው ጥቅጥቅ ደኖችን፣ በጣም የሚቀዘቅዙ በረዷማ አካባቢዎችን እና የድንበር ጠባቂዎችን አደገኛ ውሾች አልፏል።

Sunday, March 9, 2025

2 stories

Shega·12:00 PM

Ethiopia’s Government Tackles Unease of Doing Business with Integrated Digital Platform

Mearg Gebremedin, founder of MG and an economist by training, set out on an entrepreneurial journey in a bid to help his wife’s bakery. By Etenat Awol In addition to limited imports of pharmaceuticals and barely emergent domestic manufacturing, pharmacies often ran out of stock By Daniel Metaferiya

BBC Amharic·10:08 AM

ከዩክሬን ጋር በተያያዘ ከሚካሄደው አዲስ ንግግር በፊት አሜሪካ፣ ሩሲያ እና አውሮፓ ምን እያሰቡ ይሆን?

ለዓለም አቀፍ ፖለቲካ ሌላ የተመሰቃቀለ ሳምንት ሆኖ አልፏል። ዓለም በዶናልድ ትራምፕ እና በቮልዲሚር ዜሌንስኪ መካከል ያልተለመደ የተባለውን የተካረረ የቃላት ልውውጥ በቀጥታ ተከታትሎታል። የዩክሬን መሪ መከላከያቸውን ለማጠናከር ወደ ተግባር የገቡትን የአውሮፓ አጋሮቻቸውን ጎብኝተዋል። የሩስያ ቦምቦች ዩክሬንን ላይ በተከታታይ መዝነባቸውን ቀጥለዋል። ነገር ግን እነዚህ ዋና ዋና ተዋንያን በሚቀጥለው ሳምንት በሳዑዲ አረቢያ እንደ አዲስ በሚካሄደው የአሜሪካ-ዩክሬን ንግግር ዙሪያ ምን እያሰቡ ይሆን?

Advertisement
Previous pageNext page