Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Tuesday, March 4, 2025

3 stories

BBC Amharic·7:46 AM

አሜሪካ ለዩክሬን የምትሰጠውን ወታደራዊ እርዳታ አቋረጠች

አሜሪካ ለዩክሬን የምትሰጠውን ወታደራዊ እርዳታ ማቋረጧን የዋይት ሐውስ ባለስልጣናት በአሜሪካ የቢቢሲ አጋር ለሆነው ሲቢኤስ ኒውስ አረጋገጡ። አንድ የዋይት ሐውስ ባለስልጣን "ፕሬዝዳንቱ ሙሉ ትኩረታቸው ሰላም ላይ ነው። አጋሮቻችንም እዚህ ግብ ላይ እንዲያተኩሩ እንፈልጋለን። የምናደርገውን እርዳታ ለጊዜው አቁመን ለመፍትሄው የሚኖረውን አበርክቶ መለስ ብለን ለመፈተሽ እንፈልጋለን" ብለዋል።

BBC Amharic·7:02 AM

ዓለምን ጉድ ያሰኘው ውዝግብ - ዜሌንስኪን፣ ትራምፕን እና አውሮፓን ወዴት ይመራቸዋል?

BBC Amharic·7:02 AM

"ቲክቶክ በአፍሪካ ሕጻናትን በሚያካትቱ ወሲባዊ ቀጥታ ሥርጭቶች ትርፍ እያገኘ ነው"

ቲክቶክ ገና በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ በሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች በሚከናወኑ የወሲባዊ ይዘቶች የቀጥታ ሥርጭቶች ትርፍ እያገኘ መሆኑን ቢቢሲ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።

Monday, March 3, 2025

7 stories

Shega·6:00 PM

Healthcare Startup Debuts Prescription Platform

While Africa shoulders 25% of the world's global burden of disease, the continent manufactures just around 3% of its medicine supply. By Etenat AwolStudies show that guava leaves contain significant amounts of moisture, protein, carbohydrates, and phenolic compounds, which contribute to their health benefits. By Daniel Metaferiya

BBC Amharic·5:04 PM

ኦብነግ ቀጣይ የትግል ስልቱን ለመወሰን "ሕዝባዊ ውይይት" እንደሚያደርግ አስታወቀ

በኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ሊቀመንበር አብዲራህማን ማህዲ የሚመራው የፓርቲው ክንፍ፤ ከአሁን በኋላ "ከመንግሥት ጋር ግንኙት እንደማያደርግ" ለቢቢሲ አስታወቀ። የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ መሆኑን የገለጸ ሌላ ቡድን በአንጻሩ ባወጣው መግለጫ፤ይህ አቋም "ፓርቲውን የማይወክል" መሆኑን ገልጿል።

BBC Amharic·12:10 PM

ሆሊውድ በርዕደ መሬት መመታቷ ተገለጸ

የኦስካር ሽልማት በተካሄደባት ትናንት ምሽት፣ የካቲት 23/ 2017 ዓ.ም ሆሊውድ በርዕደ መሬት ተመትታ ነበር ተባለ።

BBC Amharic·10:19 AM

ደም በመለገስ የ2.4 ሚሊዮን ሕፃናትን ሕይወት የታደጉት አውስትራሊያዊ ሞቱ

በዓለማችን ከከፍተኛ ደም ለጋሾች አንዱ የሆኑት እና በደማቸው የሚገኘው ፕላዝማ ከ2 ሚሊዮን በላይ ሕፃናትን የታደጉት አውስትራሊያዊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

BBC Amharic·9:33 AM

እስራኤል ማንኛውም እርዳታ ወደ ጋዛ እንዳይገባ መከልከሏን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አወገዘ

በጦርነት በወደመችው ጋዛ ማንኛውም ሰብዓዊ እርዳታ እንዳይገባ እስራኤል እገዳ መጣሏን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አወገዘ።

BBC Amharic·8:14 AM

የዩኬው ጠቅላይ ሚኒስትር ለዩክሬን የሰላም ዋስትና ለመስጠት 'የፈቃደኞች ጥምረት' መመስረቱን አስታወቁ

የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር የዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም እና አገሪቷን ከሩሲያ ጥቃት ለመከላከል አራት ነጥቦችን የያዘ ዕቅድ ይፋ አደረጉ።

BBC Amharic·7:52 AM

"አጋሮቻችን በዚህ ጦርነት ወራሪው ማን እንደሆነ እንዲያስታውሱ እንፈልጋለን" ፕሬዚዳንት ዜሌንስኪ

በአሜሪካ ፕሬዚዳንት እና ምክትላቸው ዘለፋን ጨምሮ ኃይለቃልን ያስተናገዱት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ከአሜሪካ ጋር የማዕድን ስምምነት ለመፈራረም አሁንም ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ።አክለውም "በዚህ ጦርነት ወራሪው ማን እንደሆነ አጋሮቻችን እንዲያስታውሱ እንፈልጋለን" ሲሉ ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል።

Advertisement
Previous pageNext page