Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, March 5, 2025

3 stories

The Reporter·9:44 AM

የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ገቢውና ሀብቱ ቢቀንስም ትርፉ አራት ዕጥፍ ማደጉ ታወቀ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጀት ጠቅላላ ገቢ በ12 ቢሊዮን ብር ዝቅ ቢልም፣ ትርፉ በአራት እጥፍ ከፍ ማለቱ ታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ እስመለዓለም ምሕረት ድርጅቱ የ2016 ዓ.ም. (June 30, 2024) ኦዲት ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የኦዲት ሪፖርቱ...

The Reporter·9:39 AM

ከፖለቲካ ገለልተኛ ባለመሆንና ከዓላማ ውጭ መንቀሳቀስ በሚል ታግደው የነበሩ ድርጅቶች ዕገዳ ተነሳ

በያሬድ ንጉሤ የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ከፖለቲካ ገለልተኛ አለመሆንና ከዓላማ ውጭ ተንቀሳቅሰዋል በሚል ዕገዳ ጥሎባቸው የነበሩ ሦስት በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ዕገዳ ማንሳቱን አስታወቀ፡፡ የተጣለባቸው ዕገዳ የተነሳላቸው የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (CARD)፣...

The Reporter·9:37 AM

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ማስተካከያ ክፍያ አልተፈጸመልንም አሉ

በፌዴራል መንግሥት ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ከተፈቀደው የደመወዝ ማስተካከያ ክፍያ የሁለት ወራት አልተፈጸመልንም ሲሉ፣ በክልሉ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ቅሬታቸውን አቀረቡ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፓዌ ወረዳ የፓዌ መሰናዶ ትምህርት ቤት...

Tuesday, March 4, 2025

7 stories

BBC Amharic·4:58 PM

በዲሞክራቲክ ኮንጎ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ከ50 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ

BBC Amharic·11:39 AM

እጣ ፈንታቸው በዓለም አቀፍ መድረክ እያከራከረ የሚገኘው የጋዛ ነዋሪዎች የገጠማቸው አጣብቂኝ

በየካቲት ወር ዶናልድ ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ጋዛን እንድትቆጣጠር እና ወደ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ የፍልስጤም ነዋሪዎች ለቅቀው እንዲወጡ ሐሳብ አቅርበው ነበር። ዓለም አቀፍ ቁጣ እና የአረብ መሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ ሲገጥማቸው ትራምፕ ምክረ ሃሳብ አቀረቡ እንጂ ማንንም እንደማያስገድዱ በመግለጽ ከዕቅዳቸው አፈግፍገዋል።

BBC Amharic·10:38 AM

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ አለባበስ ከሌሎች መሪዎች ለምን የተለየ ሆነ?

ሩሲያ በዩክሬን ላይ ወረራ ከከፈተችበት ጊዜ አንስቶ ባለፉት ሦስት ዓመታት በታላላቅ ሥነ ሥርዓቶች ላይ ሳይቀር በተለየ አለባበስ የሚቀርቡት የፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ አለባበስ አነጋጋሪ ሆኗል። ዋይት ሐውስ ውስጥ ለምን ሥልጣናቸውን የሚመጥን ልብስ እንደማይልበሱ እና ሙሉ ልብስ እንዳላቸው የተጠየቁት ዜሌንስኪ በኃይለ ቃል ምላሽ ሰጥተዋል። ለመሆኑ ፕሬዝዳንቱ እንደሌሎቹ የዓለም አገራት መሪዎች ለምድን ነው ሙሉ ልብስ የማይለብሱት?

BBC Amharic·10:26 AM

አዲሱ የበረኞች የ8 ሰከንድ ሕግ ምን ምን ጉዳዮችን ይዟል? የትኞቹ ግብ ጠባቂዎችስ ሰዓት ያባክናሉ?

BBC Amharic·10:20 AM

በረመዳን የጾም ወቅት በአደባባይ ሲበሉ የተገኙ ናይጄርያውያን ታሰሩ

በሰሜናዊ ናይጄርያ ካኖ ግዛት በረመዳን ወቅት መጾም ሲገባቸው በአደባባይ ምግብ ሲሸጡ፣ ሲበሉ እና ሲጠጡ የተገኙ ሙስሊሞች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

BBC Amharic·10:00 AM

በቅርቡ የተሻሻለው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕገ መንግሥት የትርጉም ጥያቄ ቀረበበት

በቅርቡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕገ መንግሥትን እና የክልሉን ምክር ቤት ተወካዮች ብዛት ያሻሻሉት አዋጆች "ያልነበሩ፣ ያልተደነገጉ እንዲባሉ" እና "ተፈጻሚ እንዳይሆኑ" የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ቀረበባቸው። የትርጉም ጥያቄውን ለአገሪቱ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ያቀረቡት ከተቃዋሚው የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የተመረጡ ሦስት የክልሉ ምክር ቤት አባላት ናቸው።

BBC Amharic·9:38 AM

በሱዳን ጦርነት ከተደፈሩት መካከል የአንድ ዓመት ሕፃናት እንደሚገኙበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ

በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት የታጠቁ ሰዎች ሕጻናትን እየደፈሩ እና ጾታዊ ጥቃት እያደረሱ ነው ሲል የመንግሥታቱ ድርጅት የሕፃናት ኤጀንሲ (ዩኒሴፍ) ገለጸ። ከተጎጂዎቹ ውስጥ አንድ ሶስተኛው ወንድ ልጆች መሆናቸውን የገለጸው ሪፖርቱ፣ ምንም እንኳን እ.ኤ.አ. ከ2024 መጀመሪያ ጀምሮ በሕፃናቱ ላይ 221 የአስገድዶ መድፈር ክሶች ሪፖርት ቢደረጉም ትክክለኛው ቁጥሩ ግን ከዚህ የበለጠ ሊሆን ይችላል ብሏል።

Advertisement
Previous pageNext page