Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, March 2, 2025

6 stories

The Reporter·12:04 AM

ከሥራ ቦታቸው ታፍሰውና ለሁለት ሳምንታት ታስረው የተለቀቁ ግለሰቦች ስለቆይታቸው ተናገሩ

‹‹በወንጀል የሚጠረጠሩ ግለሰቦችን ካልሆነ በስተቀር ፖሊስ በዘፈቀደ ከመንገድ ዳር አፍሶ አያስርም›› አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከሥራ ቦታቸው ታፍሰው አዲስ አበባ ቃልቲ የአሽከርካሪዎች ማሠልጠኛ አካባቢ ውኃ ልማት ጀርባ በሚገኘው ካምፕ ለአሥራ አምስት ቀናት ያህል ቆይተው መለቀቃቸውን፣...

BBC Amharic·7:34 AM

አሜሪካ ተፈላጊው የሊቲየም ማዕድን እያላት ትራምፕ ለምን ከዩክሬን ለመውሰድ ፈለጉ?

ኪየቭ እና ዋሽንግተን፣ አሜሪካ ከዚህ ቀደም ለሰጠችው እርዳታ ከዩክሬን የማዕድን ሀብት ድርሻ ለማግኘት ንግግር ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን፣ በምላሹም ዩክሬን የደኅንነት ዋስትና ከአሜሪካ በኩል ማግኘት ትፈልጋለች። ምንም እንኳን ከፍተኛ መጠን ያለው ማዕድናት በሩሲያ በተያዙ ግዛቶቿ ውስጥ ላይ ቢገኙም፣ ትራምፕ የተለያዩ ተፈላጊ ለሆኑ ባትሪዎች እና ለከፍተኛ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የሚያገለግሉ ማዕድናት ላይ ፍላጎት አላቸው።

The Reporter·12:03 AM

የኤሌክትሪክ አገልግሎት የገቢውን ስልሳ በመቶ ለኃይል ሽያጭ መክፈል የሚያስቀርለት አሠራር መዘርጋቱ ታወቀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዓመታዊ ገቢው 60 በመቶ ያህሉን ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለሚፈጽመው ግዥ መክፈል የሚያስቀርለት አሠራር መዘርጋቱ ታወቀ። ይህ የተነገረው አገልግሎቱ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሰባት ወራት የዕቅድ አፈጻጸምና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ዙሪያ፣ እንዲሁም አዲስ...

The Reporter·12:02 AM

ባለፉት ሦስት ዓመታት 3.5 ትሪሊዮን ብር በቴሌብር ዝውውር መደረጉ ተገለጸ

የእንስሳት ዲጂታል ክትትል ቴክኖሎጂ ይፋ ተደርጓል ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 ዓ.ም. ባስጀመረው የቴሌብር አገልግሎት፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት ብቻ 51 ሚሊዮን ደንበኞችን በማፍራት 3.5 ትሪሊዮን ብር ዝውውር መፈጸሙን አስታወቀ፡፡ የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም. የግብርናውንና የማኑፋክቸር ዘርፉን፣ እንዲሁም...

The Reporter·12:01 AM

የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎችን ያላሟሉ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ቅጣት የሚጥል መመርያ ተዘጋጀ

በቂ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎችን ያላሟሉና የደኅንነት መኮንን ያልቀጠሩ ተቋማት እስከ መቶ ሺሕ ብር ድረስ ቅጣት የሚጥል መመርያ ማዘጋጀቱን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ለሠራተኞቻቸው የአደጋ መከላከልና መቆጣጠር ሥልጠና እንዲሰጥ...

The Reporter·12:00 AM

ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን አምስት ሺሕ ሩሲያ ሠራሽ ተሽከርካሪዎችን ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ

አምስተኛ ትውልድ ምርቶች የተባሉ አምስት ሺሕ ሩሲያ ሠራሽ የደረቅና የፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት መዘጋጀቱን፣ የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ፌዴሬሽኑ ይህንን ያስታወቀው የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ወደ አገር ይገባሉ ስላላቸው ተሽከርካሪዎች ለአባላትና...

Saturday, March 1, 2025

4 stories

Shega·4:00 PM

Ethiopia’s Electric Retailer Unveils Digital Platform that Manages Palm Greasing Complaints

Studies show that guava leaves contain significant amounts of moisture, protein, carbohydrates, and phenolic compounds, which contribute to their health benefits. By Daniel MetaferiyaDashen Bank, has partnered with global nonprofit Accion and the Mastercard Center for Inclusive Growth to build an innovation hub that focuses on women-owned MSMEs. By Etenat Awol

BBC Amharic·11:53 AM

ዜሌንስኪ ከዋይት ሃውስ እንዲወጡ የተደረገበት የዲፕሎማሲ ቀውስ ላይ እንዴት ተደረሰ?

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ አርብ፣ የካቲት 21/ 2017 ወደ ዋይት ሃውስ ሲያቀኑ ከአሜሪካ አቻቸው ጋር መልካም ውይይት አደርጋለሁ በሚል መንፈስ ነበር።ዩክሬን ብርቅዬ የሆነውን ማዕድኗን ለአሜሪካ በመስጠት በምላሹም የጸጥታ ዋስትና እንድታገኝ ቢያልሙም ፕሬዚዳንት ዜሌንስኪ ያልታሰበ ሁኔታ ገጥሟቸዋል። በዓለም መገናኛ ብዙኃን ፊት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ምክትላቸው ጄዲ ቫንስ "ምስጋና ቢስ" የሚሉ ቃላትን ጨምሮ ተግሳጾች፣ በኃይለቃል የተሞላ ወቀሳ እንዲሁም ዘለፋዎችን ሰንዝረውባቸዋል።

BBC Amharic·10:15 AM

ፖፕ ፍራንሲስ የመተንፈስ ችግር እንደገጠማቸው ቤተ ክርስቲያኗ አስታወቀች

ለሁለት ሳምንታት ያህል በሳንባ ምች ህመም ህክምና ላይ ያሉት የሮማ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ የመተንፈስ ችግር እንዳጋጠማቸው ቫቲካን አስታወቀች።

BBC Amharic·8:49 AM

በኮንጎ የአማጺያን ዘረፋን ተከትሎ 500 የኤምፖክስ ታማሚዎች ከህክምና ማዕከላት አመለጡ

በምስራቅ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በቀጠለው ጦርነት ምክንያት ባለፈው ወር ከ500 በላይ የኤምፖክስ ታማሚዎች ከክሊኒኮች ማምለጣቸው ታውቋል ።

Advertisement
Previous pageNext page