Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Friday, June 13, 2025

10 stories

BBC Amharic·1:37 PM

እስራኤል የኢራን የኒውክሌር ሳይንቲስቶች እና የጦር አዛዦችን ስለገደለችበት ጥቃት የምናውቀው

እስራኤል የኢራን የኒውክሌር ፕሮግራም ማዕከል ላይ ያነጣጠረ ነው ያለችውን ጥቃት ሐሙስ ለአርብ አጥቢያ በመላው ኢራን በከፍተኛ ሁኔታ ፈጽማለች። በዚህ ጥቃት የአገሪቱ ጦር ኃይሎች አንደኛው ኃያል ቅርንጫፍ የሆነውን የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ዋና አዛዥ ሆሴይን ሳላሚ፣ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት እንዲሁም ስድስት የኒውክሌር ሳይንቲስቶች መገደላቸውን የኢራን መንግሥታዊ ሚዲያ ዘግቧል።

BBC Amharic·11:35 AM

ቪዲዮ፡ እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት

እስራኤል ሐሙስ ሌሊት ለአርብ አጥቢያ በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን ውስጥ በሚገኙ ዒላማዎች ላይ ጥቃት ፈጽማለች። በጥቃቱም የአገሪቱ ከፍተኛ ወታደራዊ እና የደኅንነት ባለሥልጣናት ተገድለዋል።

BBC Amharic·11:33 AM

ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ በስድስተኛው ቀን ከእስር ተፈታ

የ'ኢትዮጵያ ኢንሳይደር' የበይነመረብ ሚዲያ መሥራች እና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ከእስር መፈታቱን ጠበቃው አቶ ቤተማርያም አለማየሁ ለቢቢሲ ተናገሩ።

BBC Amharic·11:00 AM

መንግሥት "በራሱ ሕዝብ ላይ የሚፈጽማቸውን የድሮን ጥቃቶች በአፋጣኝ ያቁም የተባለው በስህተት ነው" የአሜሪካ አምባሳደር ማሲንጋ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ከሳምንታት በፊት የፌደራል መንግሥት "በራሱ ሕዝብ ላይ" የሚፈጽማቸውን የድሮን ጥቃቶች "በአፋጣኝ እንዲያቆም" በሚል በኤምባሲው ማኅበራዊ ገጾች የተላለፈው መልዕክት "በአስተዳደራዊ ስህተት" የወጣ ነው አሉ። አምባሳደር ማሲንጋ ግንቦት 15/2017 ዓ.ም ያስተላለፉት ይህ መልዕክት ከኤምባሲው የፌስቡክ እና ኤክስ ገጾች ላይ ተነስቶ በተመሳሳይ ቀን ተሻሽሎ እንዲወጣ ተደርጓል።

BBC Amharic·10:20 AM

በሕንድ የአውሮፕላን አደጋ የሞቱት እነማን ናቸው?

ወደ ለንደን ጋትዊክ አየር ማረፊያ ለማቅናት ከተነሳ በኋላ በምዕራባዊ ሕንድ በተከሰከሰው የሕንድ አውሮፕላን ተሳፍረው ከነበሩ መንገደኞች መካከል ከአንድ ሰው በስተቀር ሁሉም ሕይወታቸው አልፏል።

BBC Amharic·10:15 AM

እስራኤል በኢራን በፈጸመችው ጥቃት የተገደሉ የጦር አዛዦች እና የኒውክሌር ሳይንቲስቶች

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አገራቸው አርብ ማለዳ በፈጸመችው የኢራን ከፍተኛ የጦር አዛዦች እና የኒውክሌር ሳይንቲስቶች የተገደሉበት ጥቃት የኢራንን የኒውክሌር መሰረተ ልማት እና የባለስቲክ ሚሳኤል ፋብሪካዎችን ለመጉዳት ያለመ ነው ብለዋል። የኢራን የመንግሥት ሚዲያ በዘገበው መሰረት መገደላቸው ከተረጋገጡት መካከል የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኃላፊ እና የአገሪቱ ጦር ኢታማዦር ሹም ይገኙበታል።

BBC Amharic·8:17 AM

ከሕንድ የአውሮፕላን አደጋ አንድ ሰው በሕይወት ሲተርፍ 241 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

ከሕንድ ወደ ለንደን የሚጓዝ የሕንድ አውሮፕላን ለበረራ እንደተነሳ ብዙም ሳይቆይ ተከስክሶ የበረራ አስተናጋጆችን ጨምሮ 241 ሰዎች እንዲሁም በተከሰከሰበት ሥፍራ የነበሩ በርካታ ሰዎች ሕይወት አልፏል።

BBC Amharic·8:00 AM

እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ይዞታዎች እና የጦር አዛዦች ላይ ከፍተኛ ጥቃት ፈጸመች

እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ስፍራዎች እና የጦር አዛዦቿ ላይ ያነጣጠረ ከፍተኛ ጥቃት መፈጸሟን የእስራኤል መከላከያ ኃይል አስታወቀ። በዚህ ከባድ በተባለው ጥቃት የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኃላፊ ሆሴይን ሳላሚ መገደላቸውን የኢራን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

BBC Amharic·6:49 AM

የቅድመ ማረጥ ወቅትን ለመቋቋም የሚያስችሉ ስድስት ተፈጥሯዊ መንገዶች

BBC Amharic·6:48 AM

ትራምፕ ስደተኞችን ሊያጉሩበት ስላቀዱበት ጓንታናሞ ቤይ ምን እናውቃለን?

Advertisement
Previous pageNext page