ጉግል ለምን ‘ማንበብ የምንፈልገውን’ መረጃ አዘውትሮ ያቀርብልናል?
ባለሙያዎች እንደሚሉት፣ ጉግል የምንፈልገውን ዓይነት መረጃ ነው የሚሰጠን። ለኛ ዕሳቤ ቅርብ የሆኑ መረጃዎችን በማቅረብ ሐሳባችንን ያጠናክራል።ለመሆኑ ጉግል ለምን ‘መስማት የምንፈልገውን’ መረጃ አዘውትሮ ያቀብለናል?

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
Wegagen Capital Investment Bank S.C. announced the launch of operations last night at the Hilton Addis two months after securing its investment banking license. By Etenat AwolAs Ethiopia increasingly becomes a haven for crypto mining the UN’s NTF V project is expanding its focus to include AI, blockchain, and Web3, aiming to engage policy makers and the private sector. By Etenat Awol


ተቃዋሚዎች ትራምፕ ካሰማሯቸው ወታደሮች ጋር የተፋጠጡባት ሎስ አንጀለስ

በኬንያ የሚሰለጥን የዩናይትድ ኪንግደም ወታደር አንዲት ሴትን ደፍሯል በሚል በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። ግለሰቧ የተደፈረችው በአገሪቱ የዩናይትድ ኪንግደም የጦር ማሰልጠኛ ካምፕ አቅራቢያ እንደሆነ ተገልጿል።

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በስደተኞች ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ ተከትሎ በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ ሰልፍ በወጡ ተቃዋሚዎች ላይ የጸጥታ ኃይሎች አስለቃሽ ጭስ እና የፕላስቲክ ጥይት ተኮሱ።

ከበባ ውስጥ ባለችው ጋዛ እርዳታ ለማስገባት ከተለያዩ አገሮች የተውጣጡ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን ጭና ወደ ጋዛ እያቀናች የነበረችው ማድሊን የተሰኘችው መርከብ እንዲሁም ተሟጋቾቹ በእስራኤል ኃይል መያዛቸው ተገለጸ።

የኬንያ ገለልተኛ የፖሊስ ተቆጣጣሪ ተቋም፤ "ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት " ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረውን ኬንያዊ ግድያ በተመለከተ ምርመራ መክፈቱን የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ።


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሆኑት አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በቅርቡ በኬንያ ተገኝተው ከሶማሊ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር እንዲሁም ከባለሥልጣናት ጋር ውይይት አድርገዋል። አቶ ሙስጠፌ ናይሮቢ በነበራቸው ቆይታ ከቢቢሲ ሶማሊኛ እና ከቢቢሲ አማርኛ አገልግሎቶች ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገዋል።
