Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, April 27, 2025

10 stories

BBC Amharic·10:38 AM

ከታይታኒክ መርከብ አደጋ የተረፉ ግለሰብ የጻፉት ደብዳቤ በ400 ሺህ ዶላር ተሸጠ

የደብዳቤው አጫራች እንዳሉት ደብዳቤው ከሌሎች በታይታኒክ ላይ ከተጻፉ ማስታወሻዎች ከፍተኛ ዋጋ መሳብ ችሏል።

Shega·8:00 AM

PM Abiy Bets on Mesob: Ethiopia’s Latest Push for a Paperless Public Sector

Six months after launching Ethiopia’s first IPO, Ethio Telecom sold just over 10.7 million of its 100 million shares, raising 3.2 billion birr from over 47,377 investors. By Munir ShemsuFourteen creative ventures have been selected for the first cohort of the Habesha Creative Lab from a pool of over 100 applicants. By Team Shega

BBC Amharic·9:27 AM

የሁለት ዓመቷ አሜሪካዊት 'ያለምንም ምክንያት' ከቤተሰቦቿ ጋር ተጠርዛ ወደ ሆንዱራስ ሳትላክ እንዳልቀረች ተገለጸ

ዳኛ ቴሪ ዳውቲይ እንዳሉት 'ቪኤምኤል' በሚል መለያ የምትጠራው ሕጻን ያለምንም ትርጉም ያለው የሕግ ሂደት ተጠርዛ ተልካ ሊሆን እንደሚችል ከፍተኛ ጥርጣሬ አለ።

The Reporter·12:10 AM

በጀት የተመደበላቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ አለመፈጸማቸው በፓርላማ አባላት ጥያቄ አስነሳ

በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ቃል ተገብቶላቸው፣ ታቅደው፣ በጀት ተመድቦላቸው፣  ዲዛይን ወጥቶላቸውና ተጀምረው በተለያዩ የአፈጻጸም ደረጃዎች የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች አለመከናወንና አለመጠናቀቅ ለምን? በሚል በርካታ የፓርላማ አባላት ጥያቄ አቀረቡ፡፡ ጥያቄ የተነሳው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማና መሠረተ ልማት...

BBC Amharic·8:18 AM

ትራምፕ በቫቲካን ከዜሌንስኪ ጋር ከተወያዩ በኋላ ፑቲን ለሰላም ያላቸው ፍላጎት ላይ ጥርጣሬ እንዳላቸው ገለፁ

ዋይት ሐውስ ሁለቱ መሪዎች ያደረጉትን የ15 ደቂቃ ውይይት "በጣም ውጤታማ" ሲል ገልጾታል። የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት በበኩላቸው "ታሪካዊ የመባል አቅም ያለው" ሲሉ ውይይታቸውን አንቆለጳጵሰዋል።

The Reporter·12:08 AM

ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ረቂቅ ፖሊሲ ተዘጋጀ

ፖሊሲው በነዳጅና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ታሳቢ ያደረገ ነው ተብሏል በሳሙኤል አባተ ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ረቂቅ ፖሊሲ ማዘጋጀቱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከዚህ በፊት ራሱን የቻለ የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ባለመኖሩ፣ አዲስ ረቂቅ ፖሊሲ ተዘጋጅቶ ለውይይት ቀርቧል። የትራንስፖርት ሚኒስትሩ...

BBC Amharic·7:58 AM

በኢራን ግዙፍ የንግድ ወደብ ላይ በደረሰ ከፍተኛ ፍንዳታ 14 ሰዎች ሲሞቱ ከ750 በላይ ቆሰሉ

ከአየር ላይ የተቀረፁ ምስሎች ቢያንስ ሦስት የተለያዩ ቦታዎች ቃጠሎው መስፋፋቱን የሚያሳዩ ሲሆን የኢራን አገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትርም እሳቱ ከኮንቴይነር ወደ ኮንቴይነር እየተስፋፋ መሆኑን አረጋግጠዋል።

The Reporter·12:07 AM

የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት አምራችና አቅራቢዎች ለሥራቸው አዳጋች የሆነባቸውን ችግሮች አቀረቡ

በአገር ውስጥ የሚገኙ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት አምራቾችና አቅራቢዎች፣ የጥሬ ዕቃ አቅርቦትና የጉምሩክ አሠራር ሥራቸውን አዳጋች እንዳደረገባቸው ቅሬታ አቀረቡ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከአገር በቀል የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ግብዓት አቅራቢዎች በተለይም ኬብል፣ ትራንስፎርመር፣ ኮንዳክተርና ሌሎች አምራቾች ጋር...

BBC Amharic·7:36 AM

"70 ዓመት በትዳር የመቆየታችን ምሥጢሩ ተራርቀን መኖራችን ነው"

The Reporter·12:05 AM

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በባንክ ዋስትና ክርክር ለሰበር ችሎት ያቀረበው አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ብርሃን ባንክ ለአፍሮ ጽዮን ኮንስትራክሽን ኩባንያ የገባውን የ76.2 ሚሊዮን ብር ዋስትና በሚመለከት፣ የሥር ፍርድ ቤቶች የሰጡት ውሳኔ የሕግ ጥሰት እንዳለበት ገልጾ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አቅርቦት የነበረው አቤቱታ...

Advertisement
Previous pageNext page