Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Sunday, March 30, 2025

6 stories

The Reporter·12:04 AM

በግብርናና በማኅበራዊ ዘርፎች አዲስ የድጋፍ ፕሮጀክት በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው

በሃይማኖት ደስታ ዴንማርክ በግብርና፣ በማኅበራዊና በሌሎች ዘርፎች የኢትዮጵያን ተጠቃሚነትን የሚያሳድግ አዲስ አገራዊ ፕሮጀክት በቅርቡ ይፋ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የዴንማርክ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር ለረዥም ጊዜ የቆየ በትብብር ላይ የተመሠረተ ግንኙነት እንዳላት ያስታወሱት በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ሱኔ...

BBC Amharic·8:09 AM

ለ123 ቀናት የረሃብ አድማ ያደረጉት ህንዳዊው አርሶ አደር

የ70 አመቱ ህንዳዊ አርሶ አደር ለ123 ቀናት ምግብ በአፋቸው ሳይዞር የረሃብ አድማ አድርገዋል። የዕድሜ ባለጸጋው ጃግጂት ሲንግ ዳሌዋል የፌደራል መንግሥት በተቃውሞ ላይ ያሉ አርሶ አደሮችን ጥያቄ እንዲመልስ ጫና ለማድረግ ነው የረሃብ አድማ ያደረጉት።

The Reporter·12:03 AM

የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ከየትኛውም ቦታ ሐዋላ የሚያስተላልፉበት አዲስ የክፍያ ሥርዓት ተዘጋጀ

በሃይማኖት ደስታ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ከትኛውም ሥፍራ በሐዋላ የሚያስተላልፉበት አዲስ የክፍያ ሥርዓት መዘጋጀቱን፣ ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን አስታወቀ፡፡ የማስተር ካርድ ፋውንዴሽ የምሥራቅ አፍሪካና የህንድ ውቅያኖስ ደሴቶች ከፍተኛ ምክትል ፕሬዚዳንት ሻህርያር ዓሊ፣ አዲሱ የተዘጋጀው የክፍያ አሠራር...

BBC Amharic·8:07 AM

ባለሀብት መስላ ሐሰተኛ የሚሊዮን ፓውንድ የውስኪ 'ንግድ' ያጋለጠችው ጋዜጠኛ

የቢቢሲ የምርመራ ጋዜጠኛ ሰማንታ ፖሊንግ ባልጠበቀችው መንገድ በአንድ መተግበሪያ አማካይነት የማጭበርበር ወንጀል አጋልጣለች። ምርመራውን እንዴት እንደጀመረችና ምን እንዳከናወነች እንዲህ ጽፋለች፦

The Reporter·12:00 AM

ትኩረቱን በካፒታል ገበያ አጠቃቀም ላይ ያደረገ የአረንጓዴ ፋይናንስ ውይይት ተካሄደ

በኢትዮጵያ እየተስተዋለ ያለውን የአየር ንብረት ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚረዳና የካፒታል ገበያን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል የሚያስረዳ በአረንጓዴ ፋይናንስ ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከኤፍኤስዲ ኢትዮጵያ፣ ከኤፍኤስዲ አፍሪካና ከዩናይትድ ኔሽን ዴቨሎፕመንት ፕሮግራም ጋር በመሆን አረንጓዴ ልማትን...

BBC Amharic·8:04 AM

እስራኤል እና ሃማስ አዲስ የተኩስ አቁም ድርድር ለማድረግ ተስማሙ

የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሃማስ፣ አደራዳሪዎች ባቀረቡት ሃሳብ መሰረት በጋዛ የተኩስ አቁሙ እንዲቀጥል አምስት እስራኤላውያን ታጋቾችን ለመልቀቅ እና ለ50 ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ በሚል የቀረበውን ሃሳብ እንደሚደግፍ ገልጿል።

Saturday, March 29, 2025

4 stories

Shega·6:00 PM

Self-Taught Developer’s Online Auction Platform Attracts Thousands Upon Launch

Archer's Midnight is a piloted, four-passenger aircraft designed for rapid, consecutive trips with minimal charging time between flights. By Team ShegaThe Monetary Policy Committee under the National Bank of Ethiopia (NBE) identified pinching liquidity hurdles with high levels of loan-to-deposit ratios prevalent across some banks. By Team Shega

BBC Amharic·9:59 AM

ሶማሊያ፣አሜሪካ በብቸኝነት የምትቆጣጠራቸው ወደቦችን እና የጦር ሰፈሮችን እሰጣለሁ አለች

የአፍሪካ ቀንድ አገሯ ሶማሊያ አሜሪካ በብቸኝነት የምትቆጣጠራቸው ስልታዊ ወደቦችን እና የጦር ሰፈሮችን ለመስጠት ሃሳብ ማቅረቧን ሮይተርስ ዘገበ።የሶማሊያው ፕሬዚዳን ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ለአሜሪካ አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ በጻፉት እና ሮይተርስ መመልከቱን በገለጸበት ደብዳቤ ላይ ነው አሜሪካ በብቸኝት ልትቆጣጠራቸው የሚችሉ የጦር ሰፈሮች እና ወደቦች አማራጮች የቀረቡት።

BBC Amharic·9:02 AM

በትራምፕ አስተዳደር ምክንያት የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ሥራ ለቀቁ

የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት በትራምፕ አስተዳደር ምክንያት ከሥራቸው ለቀቁ። ዩኒቨርስቲውን ከነሐሴ ጀምሮ እየመሩ ያሉት ካትሪና አርምስትሮንግ በዩኒቨርስቲው እየተደረገ ባለው ለውጥ ምክንያት ነው ከሥራቸው ለመልቀቅ የወሰኑት።

BBC Amharic·8:33 AM

ዩክሬን በጊዜያዊነት በተባበሩት መንግሥታት ስር እንድትሆን ፑቲን ሃሳብ አቀረቡ

ዩክሬን ብቁ የሆነ መንግሥት እስክትመርጥ ድረስ በጊዜያዊነት በተባበሩት መንግሥታት አመራር ስር እንድትሆን የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሃሳብ አቀረቡ።

Advertisement
Previous pageNext page