Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Tuesday, March 18, 2025

9 stories

BBC Amharic·3:05 PM

"እንደ አሮጌ ምንጣፍ የተጣለ" - የቻይና መንግሥት ጋዜጣ የቪኦኤ በጀት እንዲቋረጥ መወሰኑን አወደሰ

BBC Amharic·11:02 AM

አሜሪካ ወደ ኤልሳልቫዶር ያባረረቻቸው ከ200 በላይ የወንበዴ ቡድን አባላት

በዋይት ሐውስ የወሮበላ ቡድን አባላት ናቸው የተባሉ ከ200 በላይ ቬንዙዌላዊያን ከአሜሪካ ኤል ሳቫዶር ወደ ሚገኝ ከፍተኛ ጥበቃ እስር ቤት ተወስደዋል። የኤል ሳቫዶር ፕሬዝዳንት ናይብ ቡክሌ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ትሬን ዲ አሩጋ የተባለ የቬንዙዌላ ወሮበላ ቡድን አባል የሆኑ 238 ሰዎች እና 23 የኤም-13 ወንበዴ ቡድን አባላት እሁድ ጠዋት ማዕከላዊ አሜሪካ መድረሳቸውን አሳውቀዋል።

BBC Amharic·10:11 AM

ጫና ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ፤ የሱዳን አስደናቂ ጉዞ፤ ውስብስቡ ምድብ እና ሌሎችን የአፍሪካ አህጉር ዓለም ዋንጫ ቀጣይ መርሃ ግብሮች

ከአፍሪካ አህጉር ለዓለም ዋንጫ የሚሳተፉ አገራትን ለመለየት የሚደረገው የማጣሪያ ጨዋታ ከወራት በኋላ በዚህ ሳምንት ቀጥሎ ይከናወናል። በዚህ ሳምንት የሚደረጉት ጨዋታዎች የአገራት ዕጣ ፈንታ የሚወስኑ ይሆናሉ። ምድባቸውን በበላይነት አሸንፈው የሚያጠናቅቁ ዘጠኝ አገራት ካናዳ፣ ሜክሲኮ እና ዩናይትድ ስቴትስ በጋራ በሚያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ ላይ በቀጥታ ተሳታፊ ይሆናሉ።

BBC Amharic·9:58 AM

የትግራይ ክልል ውጥረት ወዴት ያመራል? የፌደራል መንግሥትስ ምን ያደርጋል?

በትግራይ ክልል በህወሓት አመራሮች መካከል ያለው ክፍፍል ተባብሶ በቀጠለበት ሁኔታ ውስጥ ኤርትራ ጋር ጦርነት ሊነሳ ይችላል የሚለው ስጋትም እንዳንዣበበ ይገኛል።ለመሆኑ የሁለቱ ወገኖች ክፍፍል ወዴት ሊያመራ ይችላል? ከፌደራል መንግሥት በኩል ጣልቃ በመግባት የሚፈታ ችግር ነው?

BBC Amharic·7:49 AM

እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ባካሄደችው "ከባድ ድብደባ" ከ220 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ

BBC Amharic·7:14 AM

ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ጋር ከመወያየታቸው አስቀድሞ 'በበርካታ ነጥቦች' ላይ መስማማታቸውን ገለፁ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን የሰላም ስምምነት ዙርያ ከሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ያደርጉታል ተብሎ በጉጉት ከሚጠበቀው የስልክ ውይይት በፊት "በበርካታ ነጥቦች" ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተናገሩ።

BBC Amharic·7:09 AM

የሁቲ አማፂያን ጥቃት እስካልቆመ ድረስ ኢራን 'የከፋ እርምጃ' እንደሚጠብቃት ትራምፕ አስጠነቀቁ

BBC Amharic·7:02 AM

የሕጻናት ወሲባዊ ጥቃትን ለመከላከል አሰቃቂ ምሥሎችን የሚከታተሉ ባለሙያዎች

BBC Amharic·7:02 AM

በሴቶች እና በሕጻናት ጤና ላይ ዓለም አቀፋዊ ፈተና የሆነው የአይረን ንጥረ ነገር እጥረት

የአይረን (ብረት) ንጥረ ነገር እጥረት በዓለም በሰዎች ላይ ለሚከሰት የአካል ጉዳት መንስኤዎች መካከል አንዱ ነው። ነገር ግን እጥረቱ መቼ ችግር እንደሚሆን እና ለማከም ጥሩ የሆነው መንገድ ግልፅ አይደለም። ይህንን ለጤና አስፈላጊ የሆነውን ንጥረ ነገር ለማሟላት ምን ማድረግ እንችላለን?

Monday, March 17, 2025

1 stories

Shega·7:30 PM

Moody’s Expects Losses to Ethiopia’s Private Creditors as Government Pursues Debt Restructuring

As part of advancing the Digital Ethiopia 2025 initiative spearheaded by Prime Minister Abiy Ahmed (PhD), several government offices have integrated massive IT infrastructures into their services. By Daniel MetaferiyaLess than 1% of Ethiopians are currently insured, with nearly three-quarters of the coverage being for motor and maritime insurance. By Daniel Metaferiya

Advertisement
Previous pageNext page