Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Thursday, March 6, 2025

4 stories

BBC Amharic·8:58 AM

አውሮፓ "የታሪክ እጥፋት ላይ ትገኛለች" ሲሉ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት አስጠነቀቁ

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አውሮፓ "የታሪክ እጥፋት ላይ" እንደምትገኝ በብራሰልስ ለመከላከያ ልዩ ምክር ቤት ለተሰበሰቡት የአውሮፓ መሪዎች ተናገሩ። ስለ ዩክሬን ጉዳይ ለመምከር የተገናኙት አውሮፓ መሪዎች አገሪቱን ከማስታጠቅ ባሻገር፤ ከአሜሪካ ታገኝ የነበረው እርዳታ እንደሚቋረጥ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተገለጸላትን ኪዬቭ በምን ዓይነት መንገድ ይበልጥ መደገፍ እንደሚችሉ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።

BBC Amharic·7:51 AM

አሜሪካ የታገቱ ሰዎችን በተመለከተ ከሐማስ ጋር ቀጥተኛ ድርድር ማድረጓን ገለፀች

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሃማስ በጋዛ ያገታቸውን እንዲለቅ "የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ" ሰጡ። ዶናልድ ትራምፕ በትሩዝ ማኅበራዊ ድረገጻቸው ላይ በለጠፉት ረዥም ጽሑፍ ላይ "እስራኤል የጀመረችውን ለመጨረስ እንዲያስችላት የሚያስፈልጋትን ሁሉ እየላኩ ነው። እኔ ያልኳችሁን የማታደርጉ ከሆነ አንድም የሃማስ አባል አይተርፍም" ሲሉ ተናግረዋል።

BBC Amharic·6:56 AM

የዲሞክራቲክ ኮንጎ ማዕቀብ በሞባይል እና በመኪኖች ዋጋ ላይ ጭማሪ ያስከትላል ተባለ

BBC Amharic·6:55 AM

ኢሉሚናቲዎች መነሻቸው ከየት ነው? ዓለምንስ በምሥጢር 'ይቆጣጠራሉ'?

Wednesday, March 5, 2025

6 stories

The Reporter·10:06 AM

ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ግጭት ሊያመሩ እንደሚችሉ የቀድሞ ከፍተኛ የጦር አዛዥ ተናገሩ

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለ ሃይማኖት (ጆቤ)፣ የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት መጀመሪያውንም ያልተቀደሰ ግንኙነት እንደነበር ጠቁመው፣ ወደ ግጭት ሊያመሩ እንደሚችሉ የሚያመላክቱ ፍንጮች እንዳሉ ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ የወደብ ተጠቃሚ መሆን የምትችልባቸውን ሁኔታዎች በተመለከተ...

The Reporter·10:03 AM

በጄኔቫ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጉባዔ 44 አገሮች በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ያሳስበናል አሉ

የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ማሳሰቢያውን መሠረተ ቢስ ብለውታል በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ባለው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 58ኛው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ፣ 44 አገሮች በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሁኔታ ያሳስበናል ሲሉ መግለጫ አወጡ። ኤ.ኤ.አ. ከየካቲት 24 ቀን 2025 ጀምሮ...

The Reporter·10:00 AM

ከኮንዶሚኒየም ቤቶችና ግብርና ዘርፍ በስተቀር የብድር ወለድ ምጣኔ ላይ ጭማሪ ማድረጉን ንግድ ባንክ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተለያዩ ዘርፎች ለሚሰጠው ብድር ያስከፍል በነበረው የብድር ወለድ ምጣኔ ላይ ከግብርና ዘርፍና ኮንዶሚኒየም ቤቶች በስተቀር በሁሉም ብድሮች ላይ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር ወለድ ምጣኔ ማሻሻያ ስለማድረጉ ትናንት ይፋ ባደረገው...

The Reporter·9:54 AM

‹‹በዘውግ ማንነት ላይ የተመሠረተ ፖለቲካ ኢትዮጵያን ወደ ኋላ አስቀርቷታል›› ኢዜማ

በያሬድ ንጉሤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ፣ ከ2010 ዓ.ም. ለውጥ በኋላም ሆነ በፊት በዘውግ (ብሔር) ማንነት ላይ የተመሠረተ የፖለቲካ ሒደት፣ የአገሪቱን ዕድገትና ዴሞክራሲ ወደ ኋላ ያስቀረና ዕልባት ያላገኘ ከመሆኑም ሌላ፣ ለዜጎች መፈናቀል፣ ሞትና ሰላም...

The Reporter·9:51 AM

ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ወደ ኬንያ ከምትልከው ይልቅ የምታስገባው ምርት ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

የተዛባውን የአገሪቱን የንግድ ሚዛን ማስተካከል እንደሚገባ ተጠቁሟል በሃይማኖት ደስታ ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት ወደ ኬንያ ምርት በመላክ ያገኘችው ድምር ገቢ፣ በአንድ ዓመት (በ2010 ዓ.ም.)  ብቻ ያገኘችውን መብለጥ አለመቻሉን በተደረገ አንድ ጥናት መታወቁ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው በአዲስ አበባ...

The Reporter·9:46 AM

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዓርማንና የበርታ ብሔርን ስያሜ ይቀይራል የተባለ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ተቃውሞ ገጠመው

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ሦስት መቀመጫና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንድ መቀመጫ ያለው የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በክልሉ ተደረገ ያለውን ሕግን ያልተከተለ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ በመቃወም አቤቱታ አሰማ፡፡ ጉዳዩ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በተቋቋመው የሕገመንግሥት...

Advertisement
Previous pageNext page