ዘለንስኪ ያለ ዩክሬን ተሳትፎ የተደረሰ የሰላም ስምምነትን አልቀበልም አሉ
አሜሪካ እና ሩሲያ የሚያቀርቡትን ማንኛውም የሰላም ስምምነት አገራቸው ካልተሳተፈችበት እንደማይቀበሉ የዪክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ አስጠነቀቁ ።

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.
Updated throughout the day
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሂድ የተሰጠው የስድስት ወር ጊዜ በመጠናቀቁ ለሦስት ወራት ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ መታገዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጮ ቦርድ አስታወቀ። ህወሓት በልዩ ሁኔታ ከተመዘገበ ጊዜ አንስቶ ባሉት ስድስት ወራት ውስጥ የቦርዱ ታዛቢዎች በተገኙበት ጠቅላላ ጉባኤ ማድረግ፣ መተዳደሪያ ደንቡን ማጽደቅና አመራሮችን መምረጥ ቢኖርበትም "ይህንን ባለማክበሩ" እግዱ እንደተጣለበት ቦርዱ ገልጿል።

-የቦርድ ትእዛዝ አክብሮ ካልተገኘ ከሶስት ወር በኋላ እንደሚሰረዝ ተገልጿል የምስረታ 50ኛ በዓሉን ለማክበር ቀናት የቀሩት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርግ ህጋዊ ፈቃዱ መታገዱን፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሰአታት በፊት ይፋ ባደረገው መግለጫ...

በትናንትናው ዕለት በምያንማር በሚገኙ ተለያዩ የማጭበርሪያ ካምፖች ወስጥ የነበሩ “138 ኢትዮጵያውያን” ተለቅቀው ወደ አጎራባች ወደ ሆነችው ታይላንድ መግባታቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። በምያንማር በሚገኙት እነዚህ የወንጀል ካምፖች ውስጥ “ሶስት ሺህ ገደማ” ኢትዮጵያውያን ይገኛሉ ተብሎ ይገመታል።

Charging costs are set at 10 birr per kilowatt-hour (kWh), and the service is unlocked by scanning the QR code on the charging ports. By Team ShegaDodai's strategy allows individual Dodai e-bike owners to obtain license plates by joining and operating under the legal umbrella of an association. By Etenat Awol


በአሜሪካ የቆዩት ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው ወደ አገር ቤት እንዳይገቡ መከልከላቸውን መግለጻቸውን ተከትሎ ባለፈው ዓመት የተሻሻለው የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አዋጅ መነጋገሪያ ሆኗል። ለመሆኑ ይህ አዋጅ ወደ ኢትዮጵያ ስለሚገቡ እና ከኢትዮጵያ ስለሚወጡ ተጓዦች ምን ይላል?

የቀድሞው የጎግል ስራ አስፈጻሚ ኤሪክ ሽሚት፤ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤ አይ) በአሸባሪዎች ወይም "አደገኛ አገራት" "ንጹሃንን ለመጉዳት" ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል የሚል ስጋት እንዳላቸው ገለጹ።
