Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, April 9, 2025

10 stories

The Reporter·8:47 AM

በአማራ ክልል የመምህራን ግድያና ሕፃናት እንዳይማሩ የሚደረገው ማስፈራራት እንዲቆም ለኮሚሽኑ አጀንዳ ቀረበ

በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው አገራዊ የምክክር መድረክ፣ በመምህራን ላይ የሚፈጸም ግድያና ሕፃናት ወደ ትምህርት ገበታ እንዳይሄዱ የሚደረገው ማስፈራራት ሊቆም እንደሚገባ ተሳታፊ መምህራን ለኮሚሽኑ አጀንዳ እንዲሆን...

BBC Amharic·8:31 AM

ናይጄሪያዊው ሜክአፕ አርቲስት በሰርጉ ላይ ገንዘብ በመበተኑ ለእስር ተዳረገ

ናይጄሪያዊው ሜክአፕ አርቲስት ባለፈው ታህሳስ በሰርጉ ላይ በነበረ ጭፈራ ገንዘብ በመበተኑ የስድስት ወራት እስር ተበየነበት።

The Reporter·8:45 AM

መንግሥት የሰብዓዊ ዕርዳታ ፈላጊዎችን ቁጥር 86 በመቶ ቀንሻለሁ አለ

በየዓመቱ ከውጭ ይመጣ የነበረ አንድ ቢሊዮን ዶላር ማዳኑንም ገልጿል ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ዕርዳታ ፈላጊዎችን ቁጥር በ86 በመቶ መቀነሱን፣ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...

BBC Amharic·8:03 AM

ዩክሬን ለሩሲያ ሲዋጉ ነበር ያለቻቸውን ቻይናዊያን በቁጥጥር ሥር ማዋሏን አስታወቀች

የዩክሬን ኃይሎች ለሩሲያ ሲዋጉ የነበሩ ሁለት ቻይናዊያንን በዶኔትስክ ግዛት በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ተናገሩ።

The Reporter·8:42 AM

የጥላቻ ንግግር የኢትዮጵያ ሴቶችን ከማኅበራዊ ተሳትፎ እየገደበ መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ውስጥ የጥላቻ ንግግር ሴቶችን ከማኅበራዊ ተሳትፎ እየገደባቸው መሆኑን፣ ሴንተር ፎር ኢንፎርሜሽ አሊያንስ (ሲአይአር)  የተባለ  በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚሠራ ዓለም አቀፍ ድርጅት አስታወቀ።  ድርጅቱ ማክስኞ መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ጥናት፣ በኢትዮጵያ ሴቶችና...

BBC Amharic·8:01 AM

ጋዛ 'የግድያ ሜዳ ሆናለች' ሲሉ የተመድ ዋና ጸሐፊ አሳሰቡ

ዓለም እስራኤል በጋዛ ላይ የጣለችውን የእርዳታ እገዳ ላይ እርምጃ እንዲወስድ የረድዔት ተቋማት ሲያሳስቡ፤ ግዛቲቷ 'የግድያ ሜዳ ሆናለች' ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ተናገሩ።

The Reporter·8:39 AM

ለጋዜጠኞች አገር አቀፍ መታወቂያ ለመስጠት የተጀመረው እንቅስቃሴ የሕግ መሠረት የለውም ተባለ

‹‹የሙያ ማረጋገጫ መታወቂያውን ለመስጠት እንቅስቃሴ የጀመርነው ከባለሥልጣኑ ጋር ከተነጋገርን በኋላ ነው›› አቶ ታምራት ኃይሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ምክትል ሥራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለጋዜጠኞች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂያ ለመስጠትና የጋዜጠኞች ምዝገባ ለማከናወን፣ በኢትዮጵያ...

BBC Amharic·7:38 AM

እንግሊዛዊ ዶክተር ነኝ እያለ ሲያጭበርብር የነበረው ህንዳዊ በፖሊስ በቁጥጥር ሥር ዋለ

የህንድ ፖሊስ እንግሊዛዊ ዶክተር መስሎ ሲያጭበርብር ነበር ያለውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር አውሏል። ግለሰቡ በሰራው ቀዶ ጥገና የሰው ሕይወት ጠፍቷል በሚል ነው በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋለው።

The Reporter·8:32 AM

የኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር ነዳጅ ሙሉ በሙሉ በባቡር ለማጓጓዝ ዝግጅት ማጠናቀቁን ተናገረ

የኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር አክሲዮን ማኅበር በመጪው ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ነዳጅ ሙሉ ለሙሉ በባቡር ለማጓጓዝ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር አክሲዮን ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ሙና አህመድ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በየጊዜው የሚታየውን...

BBC Amharic·7:00 AM

ካለፉት አሥር ዓመታት በበለጠ በዓለም ዙሪያ የሞት ቅጣት ለምን ጨመረ?

Advertisement
Previous pageNext page