Latest storiesN

Ethiopia, in focusET

ALUNEWSNalu News

Trusted Ethiopian stories, gathered with care.

© 2026 Nalu News

Nalu News

The latest stories from Ethiopia's trusted newsrooms, gathered in one place.

Advertisement

Latest stories

Updated throughout the day

Wednesday, April 9, 2025

10 stories

BBC Amharic·8:03 AM

ዩክሬን ለሩሲያ ሲዋጉ ነበር ያለቻቸውን ቻይናዊያን በቁጥጥር ሥር ማዋሏን አስታወቀች

የዩክሬን ኃይሎች ለሩሲያ ሲዋጉ የነበሩ ሁለት ቻይናዊያንን በዶኔትስክ ግዛት በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ተናገሩ።

The Reporter·8:56 AM

በአዲስ አበባ ለጨረታ ለቀረቡ ቦታዎች በካሬ ሜትር 265 ሺሕ ብር መሰጠቱ ታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬትና ልማት አስተዳደር ቢሮ ለጨረታ ካቀረባቸው 427 ቦታዎች ውስጥ፣ የቀረበው ከፍተኛ ዋጋ በካሬ ሜትር 265 ሺሕ ብር መሆኑና ቦታውም ካዛንቺ እንደሆነ ታወቀ፡፡፡ የመሬትና ልማት አስተዳደር ቢሮ የመሬት ዝግጅት ባንክና ጥበቃ ዳይሬክተር...

BBC Amharic·8:01 AM

ጋዛ 'የግድያ ሜዳ ሆናለች' ሲሉ የተመድ ዋና ጸሐፊ አሳሰቡ

ዓለም እስራኤል በጋዛ ላይ የጣለችውን የእርዳታ እገዳ ላይ እርምጃ እንዲወስድ የረድዔት ተቋማት ሲያሳስቡ፤ ግዛቲቷ 'የግድያ ሜዳ ሆናለች' ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ተናገሩ።

The Reporter·8:53 AM

የፀጥታና የደኅንነት ሥጋቶች ሲከሰቱ ኔትዎርክ መዝጋት ለዲጂታል ፋይናንስ ዕድገት እንቅፋት መሆኑ በጥናት ተመላከተ

የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ ጊዜያት በአገሪቱ በድንበርና ማዕከላዊ አካባቢዎች በሚከሰቱ የፀጥታ አለመረጋጋቶችና የደኅንነት ሥጋቶች፣ የዲጂታል ሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመግታት በሚል በተደጋጋሚ የሞባይል ኔትዎርክን በጥቅሉ የመዝጋት ውሳኔዎች በመላ አገሪቱ ተመጣጣኝ የዲጂታል ፋይናንስ ዕድገት እንዳይኖር እንቅፋት መፍጠሩን...

The Reporter·8:47 AM

በአማራ ክልል የመምህራን ግድያና ሕፃናት እንዳይማሩ የሚደረገው ማስፈራራት እንዲቆም ለኮሚሽኑ አጀንዳ ቀረበ

በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው አገራዊ የምክክር መድረክ፣ በመምህራን ላይ የሚፈጸም ግድያና ሕፃናት ወደ ትምህርት ገበታ እንዳይሄዱ የሚደረገው ማስፈራራት ሊቆም እንደሚገባ ተሳታፊ መምህራን ለኮሚሽኑ አጀንዳ እንዲሆን...

The Reporter·8:45 AM

መንግሥት የሰብዓዊ ዕርዳታ ፈላጊዎችን ቁጥር 86 በመቶ ቀንሻለሁ አለ

በየዓመቱ ከውጭ ይመጣ የነበረ አንድ ቢሊዮን ዶላር ማዳኑንም ገልጿል ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ዕርዳታ ፈላጊዎችን ቁጥር በ86 በመቶ መቀነሱን፣ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...

The Reporter·8:42 AM

የጥላቻ ንግግር የኢትዮጵያ ሴቶችን ከማኅበራዊ ተሳትፎ እየገደበ መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ውስጥ የጥላቻ ንግግር ሴቶችን ከማኅበራዊ ተሳትፎ እየገደባቸው መሆኑን፣ ሴንተር ፎር ኢንፎርሜሽ አሊያንስ (ሲአይአር)  የተባለ  በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚሠራ ዓለም አቀፍ ድርጅት አስታወቀ።  ድርጅቱ ማክስኞ መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ጥናት፣ በኢትዮጵያ ሴቶችና...

The Reporter·8:39 AM

ለጋዜጠኞች አገር አቀፍ መታወቂያ ለመስጠት የተጀመረው እንቅስቃሴ የሕግ መሠረት የለውም ተባለ

‹‹የሙያ ማረጋገጫ መታወቂያውን ለመስጠት እንቅስቃሴ የጀመርነው ከባለሥልጣኑ ጋር ከተነጋገርን በኋላ ነው›› አቶ ታምራት ኃይሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ምክትል ሥራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለጋዜጠኞች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂያ ለመስጠትና የጋዜጠኞች ምዝገባ ለማከናወን፣ በኢትዮጵያ...

The Reporter·8:32 AM

የኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር ነዳጅ ሙሉ በሙሉ በባቡር ለማጓጓዝ ዝግጅት ማጠናቀቁን ተናገረ

የኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር አክሲዮን ማኅበር በመጪው ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ነዳጅ ሙሉ ለሙሉ በባቡር ለማጓጓዝ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር አክሲዮን ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ሙና አህመድ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በየጊዜው የሚታየውን...

The Reporter·8:30 AM

ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢና ሁለት የቦርድ አባላት ዕጩዎች ጥቆማ እንዲሰጥ ጥያቄ ቀረበ

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢና ሁለት የቦርድ አባላት ዕጩዎች ሕዝቡ ጥቆማ እንዲሰጥ መልማይ ኮሚቴው ጥሪ አቀረበ፡፡ መልማይ ኮሚቴው ከሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ፣ ከሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፣ ከሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን፣ ከሳይንስ አካዴሚ፣ እንዲሁም ከንግድና ዘርፍ ምክር ቤት...

Advertisement
Previous pageNext page