ለጋዜጠኞች አገር አቀፍ መታወቂያ ለመስጠት የተጀመረው እንቅስቃሴ የሕግ መሠረት የለውም ተባለ
‹‹የሙያ ማረጋገጫ መታወቂያውን ለመስጠት እንቅስቃሴ የጀመርነው ከባለሥልጣኑ ጋር ከተነጋገርን በኋላ ነው›› አቶ ታምራት ኃይሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ምክትል ሥራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለጋዜጠኞች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂያ ለመስጠትና የጋዜጠኞች ምዝገባ ለማከናወን፣ በኢትዮጵያ...



